ኹለት ልጆች አሉኝ የማሳድጋቸው
አንዱ ሰምቶ ማለፍ ሌላው መቻል ናቸው!
************
ንጹህ ልቡና እና ንጹህ ሕሊና
የአንድ ሰው ውድ ንብረቶች ናቸው!
********
እግዜር ለምን ሰይጣንን አላጠፋውም ቢሉ እኛ ከሱ ክፉ እንዳንማር ነው መልሱ!
ያ ቢኾንማ ጠላታችንን ኹሉ እናጠፋ ነበርና።
******
ሽመልና ንግግር አጥንት ይሰብራሉ
የሽመል ስብራት በመረቅ ይድናል የንግግር ስብራት በምን ይጠገናል?
የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም።
ከመታኝ የተናገረኝ አመመኝ።
*********
የተክልን ሥር ለማወቅ ተክሉን መንቀል የለብንም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችኹ እንደተባለ በፍሬው ይታወቃልና!
********
ጥርስ የላት በዘነዘና መነቀስ አማራት
*********
አይመጣምን ትተሽ ይመጣልን ባሰብሽ
************
እንደ ሸረሪት አትኹኑ!
አንድ ቤት እሣት ቢነሳ ሸረሪት ሌላ ቤት ሄዳ ቤቷን ትሰራለች። እኛም በአገልግሎትና ቤተክርስቲያንን ለመስራት እንደ ሸረሪት አንኹን (አቡነ ጎርጎርዮስ)
*********
ከተበላሸ ወተት ጥሩ እርጎ አይገኝምና ህፃናትን ሀገር ወዳድ አድርገን እናሳድጋቸው!
*********
ሙዝን ልጠህ እንደመምትበላ
እንቁላልን ቅርፊቱን ጥለህ እንደምትበላ
ዓለምንም ከንቱ ነገሯን ጥለህ ሙዝና እንቁላሉን ብላ!
*********
ከሰይጣን ይልቅ ልማድን ፍራ
ሰይጣን በጸበል ይወጣል
ልማድ ግን በቀላሉ አይለቅህም
(መጽሐፈ መነኮሳት)
********
መጨረሻህ ልቡናህ ባለበት ነው!
ይሁዳ ከሐዋርያቱ ጋር ኾኖ ልቡናው ግን ከአይሁድ ጋር ነበር!
ማርያም መግደላዊት ከዘማዊያን ጋር ኾና ልቡናዋ ግን ከጌታ ጋር ነበር!
ኹለቱም መጨረሻቸው ልቡናቸው ባለበት ቦታ ኾነ!
**********
ይህን የመሳሰለውን ማንበቡ ከወደዱ ይህን አድራሻ ይጎብኙ
http:// yonas-zekarias.blogspot.com /
ንጹህ ልቡና እና ንጹህ ሕሊና
የአንድ ሰው ውድ ንብረቶች ናቸው!
********
እግዜር ለምን ሰይጣንን አላጠፋውም ቢሉ እኛ ከሱ ክፉ እንዳንማር ነው መልሱ!
ያ ቢኾንማ ጠላታችንን ኹሉ እናጠፋ ነበርና።
******
ሽመልና ንግግር አጥንት ይሰብራሉ
የሽመል ስብራት በመረቅ ይድናል የንግግር ስብራት በምን ይጠገናል?
የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም።
ከመታኝ የተናገረኝ አመመኝ።
*********
የተክልን ሥር ለማወቅ ተክሉን መንቀል የለብንም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችኹ እንደተባለ በፍሬው ይታወቃልና!
********
ጥርስ የላት በዘነዘና መነቀስ አማራት
*********
አይመጣምን ትተሽ ይመጣልን ባሰብሽ
************
እንደ ሸረሪት አትኹኑ!
አንድ ቤት እሣት ቢነሳ ሸረሪት ሌላ ቤት ሄዳ ቤቷን ትሰራለች። እኛም በአገልግሎትና ቤተክርስቲያንን ለመስራት እንደ ሸረሪት አንኹን (አቡነ ጎርጎርዮስ)
*********
ከተበላሸ ወተት ጥሩ እርጎ አይገኝምና ህፃናትን ሀገር ወዳድ አድርገን እናሳድጋቸው!
*********
ሙዝን ልጠህ እንደመምትበላ
እንቁላልን ቅርፊቱን ጥለህ እንደምትበላ
ዓለምንም ከንቱ ነገሯን ጥለህ ሙዝና እንቁላሉን ብላ!
*********
ከሰይጣን ይልቅ ልማድን ፍራ
ሰይጣን በጸበል ይወጣል
ልማድ ግን በቀላሉ አይለቅህም
(መጽሐፈ መነኮሳት)
********
መጨረሻህ ልቡናህ ባለበት ነው!
ይሁዳ ከሐዋርያቱ ጋር ኾኖ ልቡናው ግን ከአይሁድ ጋር ነበር!
ማርያም መግደላዊት ከዘማዊያን ጋር ኾና ልቡናዋ ግን ከጌታ ጋር ነበር!
ኹለቱም መጨረሻቸው ልቡናቸው ባለበት ቦታ ኾነ!
**********
ይህን የመሳሰለውን ማንበቡ ከወደዱ ይህን አድራሻ ይጎብኙ
http://
·
·
Yeshi Abshero, Abi Mergia, Finase Hailmekahel and 30
others like this.
·
Tnx for the post. I like it that's why I Love Ethiopia
Yamral
Mami Habtamu Yoni Egizihaber Edime Betiga
GarYisetilne Metihafi Kidusine Bemegbane Meliku Astmerhinal
April
28 at 11:13am · · 1
Mehret Ture wow betam des yemele abebale egzabhier
yebarke
April
28 at 11:24am · · 1
Semenawit Nigusi Arif ababal new !!
Tayou Gebru Tiru ababal new 10u
Sarah Arhum Thank you! liket!
Meskerem Mitiku betam enamesegnalen
Yohannes Shew Get Desyemil!
Yohannes Shew Get Yoni wede yehageracnen ababl
slastawesken amesegnalehu!
April
28 at 8:33pm · · 1
Roha Kassaye kalenesuma minun tenore!
Maye Wolday Hulum yamralu,wbet yalachew ababaloch
nachew.emebete kante gar tun
April
29 at 11:40am · · 2
Eyerus Gebremeskel Tnx! Tru ababal new!
·
No comments:
Post a Comment