ይህ ክቡር መፅሐፍ የጠረጴዛ መፅሐፍ ነው እንጂ የሼልፍ መፅሐፍ አይደለም!
በምግብ ጠረጴዛችን ላይ እጅ የሚያስቆረጥም የምግብ ዓይነቶች እንደሚቀመጡ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስም ለተራቡ ሁሉ የነፍስ ምግብ ነውና በምግብ ጠረጴዛ ላይ ይቀመጣል! "የተጠማ ቢኖር የሕይወትን ውኃ በነጻ ይጠጣና ይርካ" እንዳለን ለተጠሙ ሁሉ የሚያረካ ውኃ ነው።
ይህን የሚጣፍጥ የነፍስ ምግብ የሚያረካውን ውኃ በጠረጴዛችሁ ላይ አስቀምጡትና ተመገቡት! ጠጥታችሁም ርኩበት!
እግዚአብሔር፦ ነቢዩ ሕዝቅኤልን፦ «የሰው ልጅ ሆይ! ያገኘኸውን ብላ፤ ይህን መጽሐፍ ብላ፤ ሄደህም ለእስራኤል ልጆች ተናገር።» ያለው ቅዱሳት መጻሕፍትን ነው። እርሱም፦ «የሰው ልጅ ሆይ! አፍህ ይብላ፤ በምሰጥህም በዚህ መጽሐፍ ሆድህን ሙላ አለኝ። እኔም በላሁት፤ በአፌም ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠ፤» ብሏል። ሕዝ ፫፥፩-፬። በመሆኑም፦ በሁለት ዲናር የተመሰሉ ቅዱሳት መጻሕፍት ምግበ ነፍስ ናቸው። ቅዱስ ዳዊትም፦ «ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ጣፈጠኝ።» ብሏል። መዝ ፻፲፰፥፻፫።
ይህ ክቡር መፅሐፍ የጠረጴዛ መፅሐፍ ነው እንጂ የሼልፍ መፅሐፍ አይደለም!
Visit this Blog! http://
·
·
You, Leli Kebede, Harege Tadele, Hana Yeneneh and 36
others like this.
·
Hagaranesh Wazama E/r yagelgelot zemnachun yabzalachu
tebarku!
May
12 at 8:50am · · 1
Yordanos
Tsegaye Wow bless you all
May
12 at 9:47am · · 1
Alemu Enyew wow.kal hiwot yasemalen
May
12 at 10:42am · · 1
Selam Zewda tebarku
May
12 at 12:14pm · · 1
Kelemwa Felke Kale heywt yasmlen
May
12 at 1:05pm · · 1
Leli Kebede ‹‹. . . ይህን መጽሐፍ ብላ ሔደህም ለእስራኤል ቤት ተናገር አለኝ፡፡ አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጎረሰኝ፡፡ እርሱም የሰው ልጅ ሆይ አፍህ ይብላ በምሰጥህም በዚህ መጽሐፍ ሆድህን ሙላ አለኝ፡፡ እኔም በላሁት በአፌም ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠ፡፡›› ት. ሕዝ. 3፡1-3
·
No comments:
Post a Comment