ባሕላችን ይሁን አዳማዊ ውድቀታችን ለሰዎች ለራሳቸው ስህተታቸውን ከመንገር ማማት ይቀለናል፡፡ የሚከብደው ግን የቱ ነው? ጉዳዩን ለባለቤቱ ለራሱ መንገር ወይስ ለማይመለከታቸው በመንገር የሌሎችን ሕሊና ማርከስ? ለሌሎች የሰውየውን መልካምነት ማውራት ተገቢ ከሆነ ስህተቱን ማውራት ግን ለምን ተከለከለ? ስንል ሐሜት የሌሎችን ኃጢአት መናዘዝ ስለሆነ ነው፡፡
ዮሐንስ አሁን እምነቱ ደከመና ‹‹የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?›› (ማቴ.11÷3) አለው፡፡ ስላጠመቀው ኢየሱስ እንግዳ ሆነ፡፡
‹‹ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፡- ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፣ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፣ ሙታንም ይነሣሉ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል በእኔም የማይሰናከል ሁሉ ብፁዕ ነው፡፡ (ማቴ.11÷4-6)፡፡
ጌታ ኢየሱስ የዮሐንስን እምነት ለማገዝ ከላከ በኋላ ለቀሩት ሕዝቦቹ ትልቅ ሰው መሆኑን ተናገረ፡፡ ኢየሱስ አጉልቶ የሚያየው ትልቁን በደል ሳይሆን ትንሹን መልካምነት ነው፡፡
http://
·
·
You, Seble
Afework, Sevenemeskel Fikremariam, Melaku Ansa and 67
others like this.
·
Haimanot Mengesha Yone KALE HYWET YASEMALN MELKAMN
YMENSERA YARGEN BECHERNETU AMEN
May
7 at 10:49am · · 2
Kiflemariam Youhans Zewoter MESEGANAWOCHEH YEMESTOGNALE
!Tebarek!!
May
7 at 10:57am · · 1
Alemu Enyew kal hiwot yasemalen..yelema tsegawen
yabezalet
May
7 at 11:31am · · 1
Hagaranesh Wazama kale hiwet yasemalen le hulachenm lebona
yesten!
May
7 at 12:01pm · · 1
kal hiwot yasemalen
May
7 at 5:45pm · · 1
May
7 at 7:05pm · · 3
Rahel Berahnu kale hiwot yasemalen. yon.
No comments:
Post a Comment