ቅ/ጳውሎስ በሮማ እስር ቤት ታስሮ እያለ የእስር ቤቱን ጠባቂ እያየ መልዕቱን እንዲህ ብሎ መጻፍ ጀመረ።
የእምነት ጋሻ አንሱ ፤ የመዳንን የራስ ቁር አድርጉ፤ የመንፈስን ሰይፍ ያዙ። እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።ወገባችሁን በእውነት ዝናር ታጥቃችሁ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ በሰላመ ወንጌል ተጫምታችሁ ቁሙ።
ኤፌ [6: 14]

ምርጥ እቃ የተባለው ንዋየ ኅሩይ ቅ/ጳውሎስ የእስር ቤቱን ወታደር በማየት ብቻ ሚስጢር ያለውን መልዕክት ጽፏል።
ሮማዊያን ወታደሮች የሚለብሱት የጦርነት ትጥቅ ዘመናዊ ነበር። የራስ ቁር ማለት ከብረት የተሰራ በራስ ላይ የሚደረግ ሞተረኞች የሚያደርጉት እንደ ሄልሜት ያለ ነገር ነው። ዝናር ማለት ወገብን መታጠቂያ ነው። ጥሩር ማለት ከብረት የተሰራ የደረት መከላከያ ነው።
ይህ ብቻ ሳይኾን ግሪካዊያን የኦሎምፒክ ሩጫ እንደሚወዱ ስለሚያውቅ ሃይማኖቴን ጠብቄያለሁ ሩጫዬን ፈጽሜያለሁ ወደፊት የጽድቅ አክሊል ይዘጋጅልኛል እያለ የአካባቢው ሰው በሚወደው ነገር እየመሰለ መጻፍ ልምዱ ነበር።
የሩጫ አሸናፊ የሚሸለመው እንደ አበባ የመሰለ ጉንጉን አክሊል ነበርና “ወደፊት የጽድቅ አክሊል ይዘጋጅልኛል” ብሎ የሃይማኖት ሯጮችን ለሽልማት እንዲጓጉ ያደርግ ነበር። ቅ/ጳውሎስ የሚያየውን ነገር በማስተዋል ይመረምራል። “ዳኞች ከመረመሩ ይናገራል ምድሩ” እንዲል እኛም ከሐዋርያው ማስተዋልን እንማር!
Visit this Blog! http:// yonas-zekarias.blogspot.com /
ሮማዊያን ወታደሮች የሚለብሱት የጦርነት ትጥቅ ዘመናዊ ነበር። የራስ ቁር ማለት ከብረት የተሰራ በራስ ላይ የሚደረግ ሞተረኞች የሚያደርጉት እንደ ሄልሜት ያለ ነገር ነው። ዝናር ማለት ወገብን መታጠቂያ ነው። ጥሩር ማለት ከብረት የተሰራ የደረት መከላከያ ነው።
ይህ ብቻ ሳይኾን ግሪካዊያን የኦሎምፒክ ሩጫ እንደሚወዱ ስለሚያውቅ ሃይማኖቴን ጠብቄያለሁ ሩጫዬን ፈጽሜያለሁ ወደፊት የጽድቅ አክሊል ይዘጋጅልኛል እያለ የአካባቢው ሰው በሚወደው ነገር እየመሰለ መጻፍ ልምዱ ነበር።
የሩጫ አሸናፊ የሚሸለመው እንደ አበባ የመሰለ ጉንጉን አክሊል ነበርና “ወደፊት የጽድቅ አክሊል ይዘጋጅልኛል” ብሎ የሃይማኖት ሯጮችን ለሽልማት እንዲጓጉ ያደርግ ነበር። ቅ/ጳውሎስ የሚያየውን ነገር በማስተዋል ይመረምራል። “ዳኞች ከመረመሩ ይናገራል ምድሩ” እንዲል እኛም ከሐዋርያው ማስተዋልን እንማር!
Visit this Blog! http://
·
·
You, Harege Tadele, ሱራፌል
ማሬ, Betty Sisay and 48
others like this.
·
Hagaranesh Wazama Kale hiwet yasemaln!!!!!!
May
12 at 8:51am · · 2
Tsehay Fantu AMEN KALE HIWET YASEMALEN WEDEMACHN
May
12 at 9:15am · · 1
khy!!!!!!!!!!!!
May
12 at 10:27am · · 1
Habtamu Negasa Khy!
May
12 at 11:34am · · 1
Liey Ketma betam yamral hulem demkachhu nurulg .
May
12 at 11:55am · · 1
Esayas H Yesus like
May
12 at 1:45pm · · 1
Mekonen Kerestos Kerestos Kale hiwet yasemaln
May
12 at 5:42pm · · 1
Addis Fikadu i like so mach
May
13 at 7:56pm · · 1
·
No comments:
Post a Comment