ቅ/ጴጥሮስና ቅ/ዮሐንስ ከሀገረ ስብከታቸው ተመልሰው በኢየሩሳሌም ሳሉ ቅ/ጳውሎስ ሔዳችኹ አንጾኪያን አስተምሩ አላቸው። ዕረፍት ሽተው ዝግጥግጥ ቢሉ በደመና አፍሶ ወስዶ አንጾኪያ ጥሏቸዋል። ከዚያ ገብተው ወንጌልን ይሰብኩ ዠመር። አሕዛቡ ይዘው ደብድበው፤ ዮሐንስን ገፈው ጴጥሮስን በደረቅ ላጭተው ቁንጮ ጋሜ አውጥተው ጥለዋቸዋል። ወደ ከተማዋ ለመግባት እነሱን ያልመሰለ ሰው አይገባምና ቅ/ጳውሎስ ገበያ ወጥቶ ልብሰ ጣዖት ገዝቶ ያን ለብሶ ካህነ ጣዖቱን መስሎ ሲገባ ዮሐንስን ከበር ወድቆ አገኘው። “አንተ ፍቁረ እግዚእ አይደለህምን ከዚህ ወድቀሃል” አለው።
“በኔ ይደንቅሃል፤ ሊቀ ሐዋ
ርያቱ ከዚያ ወድቆልሃል” አለው። አልፎ ከቤተ ጣዖቱ ገብቶ ደወል መታ። ሕዝቡ ተሰበሰበ። በሀገራችን ደወል ሲመታ ሕዝቡ እንደሚሰበሰብ ተሰብስበው “ምን ኾነሃል?” አሉት።
“ከቄሣር ዘንድ ተልኬ መጥቼያለሁ። ወንጌል እያሉ የሚያስተምሩ ሰዎች አሉና ይዛችሁ ስደዱልኝ ብሏችኋል” አላቸው። ይኸው ደብድበን ጥለናቸዋል አሉት። እስኪ ወደኔ አምጡልኝ አላቸው። አመጡለት። እናንተ ምን እያላችሁ ታስተምራላችሁ? አላቸው።
ከሰማየ ሰማይ ወረደ፤ ከድንግል ማርያም ተወለደ ታመመ ሞተ ተነሣ ዐረገ ዳግመኛም ይመጣል” ብለን እናስተምራለን አሉት።
ደግሞ ሐሰታቸው ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ ይነሣልን? ብሎ ጴጥሮስን በጥፊ መታው! ምልክት ታሳያላችሁን? ምውት ታስነሳላችሁን? አላቸው።
አዎን አሉት።
በሉ አድርጉና እንይ ብሎ የንጉሡ ልጅ ከሞተ 3 ወር ኾኖት ነበርና ወደ መቃብሩ ወሰዳቸው። ይጸልዩ ዠመር። እሱም በልቡ ይጸልይ ዠመር። የኤልሳዕ ዐጽም የሞተውን እንዳስነሳ (2ኛ ነገሥት 13: 21) በሐዋርያቱ ጸሎት ምውቱ ተነሣ። ሕዝበ አንጾኪያም በዓይናቸው አይተው ይህን በመሳሰሉ ተዓምራት ተማርከው ማር ከኾነው የሐዋርያቱን ቃል ተመግበው ወንጌልን አመኑ።
Visit this Blog! http:// yonas-zekarias.blogspot.com /

Visit this Blog! http://
·
·
You, Yordanos Melis, Tigest Gebre, Tigist Gebrie and 44 others like
this.
·
Girmaw Kenaw kale
hiwot yasemalin ...!!!
May
26 at 9:14am · · 1
May
26 at 9:36am · · 1
Tewodros Mulugeta A Kal
hiwot yasemalin mengset semayatn yawarselen!!!
May
26 at 4:32pm · · 2
Binyam Tsegaye God
bless u!!!
May
26 at 7:33pm · · 1
Tige Love KHY!!!!!!!
May
27 at 8:28am · · 1
RK Surafil betam
yamral !!!
May
27 at 7:22pm · · 1
wow betam yamral!
May
30 at 6:04pm · · 1
Tigist Gebrie betam
yamral
ylmedbsh betam yamral
May
30 at 8:12pm · · 1
Kalhywet yasemalen mengste semayat
yawarseln God bless u.
hi tesfshe selam new
No comments:
Post a Comment