ሴት ከፍ ብላ ከራስ ቅል ዝቅ ብላ ከቁርጭምጭሚት ለምን አልተፈጠረችም? ከፍ ብላ ከራስ ቅል ብትፈጠርማ የራስ ቅል ነኝ ስትል በባልዋ ራስ ላይ ትቀመጥ ነበር። ዝቅ ብላ ከቁርጭምጭሚት ብትፈጠር ደግሞ አቶ ባል ቁርጭምጭሚቴ ነሽ ባላት ነበር። ቁርጭምጭሚቴ! ለማቆላጰስም አይመች። ሴት ከቀኝ ጎን ሳይኾን ለምን ከግራ ጎን ተፈጠረች?
ሳይንሱ ልባችን የተወሰነ ፐርሰንት ያክል ወደ ግራ ይመዝናል ይለናል። እንዲሁ ባልም እንደ ልቤ የምወድሽ ነሽ ሲላት ከግራ ጉን ተፈጠረች። አንድም አዳም በግብረ ሥላሴ ከህቱም ድንግል መሬት (ከአፈር) ተፈጠረ፤ ከባድ እንቅልፍ ተኝቶ ሳለ ከግራ ጎን ዐጥንቱ ሔዋን ተፈጠረ
ች። አዳም ከእንቅልፉ ነቅቶ ሔዋንን ከጎኑ ቢያት “ይህች ሥጋ ከሥጋዬ ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት ሲል ሴት” አላት። ጌታችንም እመቤታችንን ከሥጋሽ ሥጋ ከነፍስሽ ነፍስ ነስቼ ከአንቺ ተወልጄ ዓለምን ኹሉ አዳንኩ ሲል “አንቺ ሴት” አላት። አንድም አዳም ከህቱም ድንግል መሬት ወይም ከአፈር መፈጠሩ እመቤታችን በህቱም ድንግና ጌታን የመውለዷ ምሳሌ ነው። አንድም ከአዳም ጎን ዐጥንት ሲነቀል አዳም ህመም አለመሰማቱ እመቤታችን ያለ ህመም ጌታን የመውለዷ ምሳሌ ነው። አንድም እግዚአብሔር አዳምን ከፈጠረ በኋላ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ አለ፤ ይህም አዳምን ሳይሆን እመቤታችንን ነው; እንዴት ቢሉ ወልድ “ከእመቤታችን ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ከሶስቱ አካል አንዱ ስለሚሆን ነው”
http:// yonas-zekarias.blogspot.com /
http://
— withTirsit Haileyesus, Yodit Tadesse, Maza Lemlem,Yafeat Noh, Tenaye Basaznew, Rahel Tameru,Tesfahun Kifele, Liyu Teshome, Mary Tedla,Abemelek Damtew, Tigist Tedla, Terefe Yalew,Daniel Kibret and Mariam Getachew.
·
·
You, Isersh Alelegn, Mekdi Gubena, Metalem Amare and102 others like this.
·
Abiti Love Q
H Y...emebete ateleyeh
Meskerem
Dhugo amlak babetu lazelalem yanurk edemena
tena yesetlen
lik this
Temesgen
Woldeyesus Kalehiwot yasemalin
Egzabhre kante
gar yehun
ዮናስ ዘካርያስ አንድ ታላቅ አባት ሰው ባያነብ ማን ይጽፋል? ይሉኝ ነበር።
ለአስየያየታችሁ አመስግኜ አላውቅምና ዛሬ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ።
ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን አነባለሁ። ይህን ስል ግን ይጨመርልኝ ለማለት ሳይሆን ምስጋናዬ በአየር ላይ ትድረሳችሁ ለማለት ያህል ነው። ጽሑፉን ስታነቡ “የልጅ ነገር ሁለት ፍሬ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ” ብላችሁ ያልበሰለውን እንደ በሰለ አድርጋችሁ ፍሬውን ለማንበብ ሞክሩ።
ሰው ባያነብ ማን ይጽፋል አሉ!
ለአስየያየታችሁ አመስግኜ አላውቅምና ዛሬ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ።
ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን አነባለሁ። ይህን ስል ግን ይጨመርልኝ ለማለት ሳይሆን ምስጋናዬ በአየር ላይ ትድረሳችሁ ለማለት ያህል ነው። ጽሑፉን ስታነቡ “የልጅ ነገር ሁለት ፍሬ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ” ብላችሁ ያልበሰለውን እንደ በሰለ አድርጋችሁ ፍሬውን ለማንበብ ሞክሩ።
ሰው ባያነብ ማን ይጽፋል አሉ!
June
11 at 3:08pm · · 5
Mekdes
Berhanemeskel WOW,Ahunem degemo degemo kalehiwoten
yasemalegne yemengestu werashe yaderegelegne!!!
Abebaw Tekle it
good !
nIce pecture
Nunu Sasiy betame
yamiral !!!!!!!!!!
Yodit
Tadesse Qale hiwoten yasemalen Yoni EGZIABEHER
yebarkeh.
Yehywet kal
yasemaln!!!
tebareku
egzbhre amlake yagezachu
Terefe Yalew Yehywej
kal yasemaln!!!
Abenet Belay
Zeleke agelglotachhun yibarklachhu
kala hiwot
yasemalin.
·
No comments:
Post a Comment