አንድ እናት ለምትወዳት ልጅ “ሜልኮል” ብላ ስም አወጣችላት። እኛም “ሜልኮል እኮ እግዚአብሔር ማህጸንዋን የዘጋ ደገኛ ያልኾነች ሴት ናት፤ ምነው ይህን ስም መረጥሽው?” አልናት። እናትየውም “በሞትኩት እኔኮ ሜልኮል የዳዊት ሚስት ስትባል ሰምቼ ስሙን ስለወደድኩት ነው ለልጄ ያወጣሁላት” አለችን።
ወላጆች ሆይ ለልጆቻችሁ ሚሥጢርና ትርጉም ያለው ሁነኛ ስም አውጡ። የትላንትዋ ሜልኮል እናትዋን በጣም ስለምትወዳት ወዳጅ ስንላት “ሩት” የሚል ስም አወጣንላት።
እናንተዬዋ ሥማችን ከግብራችን ግብራችን ከሥማችን ሳይገናኙ ዘመናት አለፉ ማለት ነው!
“ቀና” ተብለን እየተጠራን ጠማማ ከሆንን አያድርስ ነው!
“ትዕግሥቱ” እየተባልን እየተጠራን ትዕግስት ካልፈጠረብን አያምጣው ነው!
“ፍቅርተ” ተብለን ፍቅር ከሌለን ጉድ እንግዳ ነገር ነው!
“ክርስቲያን” ተብለን የክርስቲያን ድራማ ሰሪ ከሆንን አይጣል ነው!
ስምን መልአክ ያወጣዋል ይላሉ ሊቃውንቱ። መጥምቁ ዮሐንስ ስሙን ያወጣለጥ መልአክ ነበር። ሐዋርያቱ መጠሪያ ስም እያላቸው ጌታችን ግን አዲስ ስም አወጣላቸው። ግን ለምን? ሥምና ግብር ሊዋሃዱ ያስፈልጋልና እነሆ አዲስ ስም ወጣላቸው!
“የ12ቱ ሐዋርያት ሥም በዘዴ”
ቅ/ጴጥሮስና ወንድሙ ቅ/እንድርያስ
ቅ/ዮሐንስና ወንድሙ ቅ/ያዕቆብ /ወልደ ዘብድዮስ/
ቅ/ያዕቆብና ወንድሙ ቅ/ይሁዳ /ወልደ እልፍዮስ/
ቅ/ፊሊጶስ ቅ/ናትናኤልና ጠራ
ቅ/ቶማስ
ቅ/ማቴዎስ
ቅ/በርተለሜዎስ
ያስቆርቱ ይሁዳ በምትኩ ቅ/ማትያስ ተመርጧል።
ቁልፍ፦ ከሐዋርያት ሦስት ጥንድ ወንድማማቾች ሲኖሩ የዮሐንስ ወንድም ያዕቆብ የዘብድዮስ ልጅ ሲሆን ከእልፍዮስ ልጅ ከያዕቆብ ይለያል።
Visit this Blog! http://
·
·
You, Tsega Tesfaye, Semenawit Nigusi, Tsigereda Abera and 50
others like this.
·
Senayit Addis Post yamtaragawe hulu yone yetakmalu 10q
bro
May
12 at 8:30am · · 1
Sintayehu Sisay bewinet betam memesgen alebik!!!kaliyot
yasemalin wendimachin zemenik yibarek ame!
May
12 at 8:50am · · 1
Alemu Enyew Amen yasemalen
May
12 at 10:36am · · 1
Hanna
Shiferaw I'm visiting this blog every day &
it is wonderful! God bless you more.
May
12 at 4:30pm · · 1
ዮናስ ዘካርያስ Hanna
Shiferaw 10Q 4 your comment!
Biruhtesfa Siyoum Eshetie God bless you first do I Know u? please
say more about u
God bless u my
brother
May
14 at 5:40pm · · 1
qdus tmihrt new
betam amesegnhalew egziyabher xegawun yabzabh..........
May
15 at 3:51am · · 1
Semenawit Nigusi betam yemitekm new egziabher yaberta
ketlbet!!
May
16 at 6:06am · · 1
·
No comments:
Post a Comment