እስኪ ዘና ብላችሁ ተቀመጡና የአንድ ሰው ታሪክ ላውጋችሁ፡፡
ሰውዬው በሚስቱ ሞያ ይማረራል፡፡ ገና ወደ ቤቱ ለመምጣት ሲያስብ የሚበላው እንጀራና ወጥ ትዝ ሲለው ሐሞቱ ፍስስ ይላል፡፡ «እንግዲህ ለዚያ ሊጥ ልሂድለት» ብሎ ይመጣል፡፡ ይህ ነገር ሰለቸውና ከሚስቱ ጋር ተፋታ፡፡ ወደ ጓደኛውም ቤት ሄደ፡፡ ጓደኛው አልጋ አንጥፎ ተቀበለው፡፡ ማታ ራት ቀረበ፡፡ ምን የመሰለ ነጭ ጤፍ ላይ አልጫና ቀዩ ተጋድሞ ቀረበለት፡፡ በአንድ በኩል ቃሪያው፣ በአንድ በኩል ስልጆው፣ በአንድ በኩል ፍትፍቱ፣ በአንድ በኩል አተር ክኩ ተሰለፈ፡፡ «ወይ ሞያ እኔማ ኖርኩ አይባልምኮ» እያለ ያማርር ጀመር፡፡ «አንተማ ታድለህ» ይለዋል ጓደኛውን፡፡ «ይሁን

እስኪ» ይላል ያኛውም፡፡ ጠላው ሲቀርብ ደግሞ እያደነቀ ጠጣ፡፡ «ከኖሩ ላይቀር እንዲህ ነው» ይል ጀመር፡፡ ያችንም ባለሞያ ሚስት በምስጋናና በአድናቆት አረሰረሳት፡፡
በልተው ሊያጠናቅቁ ሲሉ ጋባዡ ሊጠጣበት ያነሣው ብርጭቆ ተሰበረ፡፡ ደነገጠ፡፡ ሚስት ከጓዳ መጣች፡፡ «ምንድን ነው የተሰበረው?» አለች፡፡
«ያ የምትወጅው ብርጭቆ ተሰበረ፡፡» አላት ባልዋ በተስለመለመ ድምፅ፡፡ ተናደደችና አንዴ በጥፊ አላሰችው፡፡ ጓደኛው ደነገጠ፡፡ «እንዲህ ሰብረህ ሰብረህ የአባት የናቴን ስጦታ ጨረስከው፡፡ አንተ ምን ታደርግ ተንቀባርረህ ከነ ጓደኛህ ትልፋለህ» እያለች ቁም ስቅሉን ታሳየው ጀመር፡፡ ባልዬው ጠባይዋን ያውቃልና ዝም አለ፡፡ ያም ጓደኛው «ምን ለብርጭቆ ደግሞ ነገ ይገዛል፤ ዋናው ጤና ነው» አለ ነገር ያበረደ መስሎት፡፡ «አንተ ደግሞ አርፈህ ተቀመጥ፤ ሚስትህን እንደዚህ አማረሃት ይሆናል ይኼኔ፤ ቀላዋጭ» አለችና አቀመሰችው፡፡ ተፈታተነው ስሜቱ፡፡ ግን እንግድነቱ በልጦበት «ኧረ የኔዋስ እንዳንቺ» አለና ጀምሮ ተወው፡፡ ወደ ጓዳ ገባችና አንድ ፍልጥ ይዛ መጣች፡፡ እስኪ ጨርሰው አለቺው፡፡ ዓይኑ ተቁለጨለጨ፡፡ «እንዳንቺ የባሰባት አይደለችም» ሲላት ፍልጡን ይዛ መጣች፡፡
ይህንን ሲያይ ባልዬው «ቀስ ብለህ አምልጥ» አለው፡፡
በዚያ ሌሊት እየገሠገሠ የሚስቱ እናት ጋ ሄደ፡፡
እናቲቱም «ምነው ልጄ» አሉት
«እማማ፤ ከሌሊት ፍልጥ፣ የቀን ሊጥ ይሻለኛል ብዬ መጣሁ፡፡ አላቸው ይባላል፡፡
ሰውዬው መንገድ ሲሄድ አንድ ሽማግሌ ያገኛል፡፡
«አባቴ ይኼ መንገድ ይወስዳል?» ይላቸዋል፡፡
«የት ለመሄድ ፈልገህ ነው» አሉት ሽማግሌው፡፡
«የምሄድበትን አላውቀውም» አላቸው፡፡
«የምትሄድበትን ካላወቅከውማ የትኛውም መንገድ ይወስድሃልኮ» አሉት ይባላል፡፡ እስኪ ወዳጄ ያለህን ዕወቀው፤ አክብረው፤ አሟጠህ በሚገባ ተጠቀምበት፤ በዚያ ኑርበት፤ አጊጥበት፡፡ ከዚያ ሌላውን ለመያዝ ፈልግ፡፡ ባለህ የማትረካ ከሆንክ ግን ሩጫህ የተሻለ ነገር ፍለጋ ሳይሆን ሌላ ነገር ፍለጋ ብቻ ይሆናል፡፡
እጅግ ከምወደው ከዲያቆን “ዳንኤል ክብረት” ቀልድና ቁም ነገር የተወሰደ።
Visit this Blog! http:// yonas-zekarias.blogspot.com /

Visit this Blog! http://
·
·
You, Elenni
Kelemework, Eyob Hailu, Alemtsehay
Demissie and 162 others like this.
·
50 of 55
·
Lemlem
Arsema embtea kdesete mreame tetbekhue
amen**amen
Love is all
Esayas H
Yesus like
Binyam
Tsegaye I like u&ur mssge iz explen!! Zat was nice!!
Bethlehem
Dessalegn wiye dani sitamiruuuuu
Keayn yawutachu
Sami Tadesse wooooooooow
betam des tlalachu dani
waw dani betam tameralachu
Yayesh
Wariki Yital betam desi yemili wow !!!!!!!!!!!!!!!!!!
Tayech
Nigatu Betam tamralache!
Genet Damesa WOW
BETAM DESYLAL YAZNANAL YASTEMRAL !!!!!!
በጣም
ደስ
የሚል
ትምህርት
ነው!!!
Esayas Habte
Haile So nice!!
Betam tamralachew dani.
Shewangzaw
Yirorshe Egzabher edmychun ena fekrachun
ybzalchu....
endihe naw tidar
Meskerem
Mitiku bamesegnalenetam des yemel tarek new en
tameralecehi
D/DANI TASEKENALACHU...
Tigist
Kebede denger maryam tetabke henamesegenalen
Wow!!መልካም የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
Alazar
Redewan emamlak kenategar tehun!!amlak
betachehun yebarekew!!!
Merry Mesfin betam
des yemil mikr new tiru yastemral egzabher kenategar yihun amen .
Fitsum Abera sitaskenu
Mery Belay Wow
btam des ymle tmherte nw
Etenesh
Augreau fetari yebarkachu
like this.
Helina
Arefeayne betam dese yelale
THE RIGHT COUPLES
Selam Aseffa amlak
kenantegar yihun dingle maryam tibarkachew
Muya kelelat mist gar
kemenor yeqere yishalale.
right
balebetu nat endi wow
O my good nice couples. God
belas u
Betem deseyelale
July
4 at 11:42am · · 1
Hareg Girma hahahhhhh,
betam desse yemile kume niger
alwe
Ramazan
Yilmaz very good
right
Habtamu
Cherenet benatachehu qenaw miste Ethiopia
yelechem ewneten new tewadedu metalat yesetan new eshi
Mussie Teka dani,zelalem
nur.
Mekdes Gebri Wow....
Emu
Adaragaews Wow YEwnte btme dase yelale eshi !!!
Mulugeta
Abrarie Kakakakaka yoni betam yemegerem tmhrt
sech keld new enamesegnalen yoni
Mehret Ture Egzabhier
yebrkcheu setemru
July
14 at 7:50pm · · 1
Trekw betm des yellal
Etenesh
Alemu
Wow betame dese yelale
Wow betame dese yelale
·
No comments:
Post a Comment