በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። (አብ)
የእግዚአብሔር መንፈስ በውኃ ላይ ይረብብ ነበር። (መንፈስ ቅዱስ)
ከዚያም እግዚአብሔር ብርሃን ይኹን አለ። (እግዚአብሔር ቃል ተናግሮ ብርሃን ይሁን አለ) “ቃል” ወልድ ነው። ዘፍጥረት [1:1]
በዘፍጥረት መግቢያ ላይ ያለችውን ጥቅስ እንዲሁ ከላይ አንብበን ካለፍናት ይህ ኩሉ ሚሥጢር ያልፈናል ማለት ነው። ይህች ጥቅስ ሚሥጢረ ሥላሴን በሚገባ ያስረዳናል።
አንድም እግዚአብሔር ሰውን በመልካችንና በአምሳላችን እንፍጠር አለ። በመልካችንና በአምሳላችን የሚለው ሦስትነትን ያመለክታል። አንድም “እንፍጠር አለ” የሚለውን ቃል ብቻ ስናይ “እንፍጠር” ሦስትነትን “አለ” አንድነትን ያመለክታል። “ልፍጠር” አላለም “እንፍጠር” እንጂ! ዘፍጥረት [1:26]
አንድም ስለ ባቢሎን ሰዎች የሚናገረው ምዕራፍ “ኑ እንውረድ ቋንቋቸውንም እንደባል” እያለ ሦስትነትንና አንድነትን ያስረዳል። ዘፍጥረት [11:7] አንድም አበ ብዙሐን አብርሐም የተናገራቸው በዘፍጥረት 18 ሙሉውን የሥላሴን ሚሥጢር የሚያስረዳ አይደለምን?
አንድም እግዚአብሔር እና መንፈሱ ልከውኛል የሚለው አብንና መንፈስ ቅዱስን አይደለምን? የተላከውስ ወልድ አይደለምን? የእግዚአብሔር መንፈስ ልኮኛል ብሎ አንድ አድርጎ መናገር ሲቻል እግዚአብሔር እና መንፈሱ ብሎ የተናገረው ሚሥጢረ ሥላሴን ሲያስረዳን አይደለምን። ኢሳይያስ [48:16] አንድም ሚሢጢረ ሥጋዌን ያበሰረ ቅ/ገብርኤል ምን እንዳለ አልሰማንምን። አብሳሬ ድንግል ቅ/ገብርኤል ለእመቤታችን እንዲህ አላት።
የልዑል ኃይል ያጸናሻል (አብ)
የእግዚአብሔር መንፈስ ያድርብሻል (መንፈስ ቅዱስ)
የምትወልጂውም የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል። (ወልድ)
አንድም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቁ አላቸው እንጂ በእነዚህ “ስሞች” አጥምቁ አላላቸውም።
ይህ አንድነት ሦስትነትን አያሳየንምን።
አንድም መንፈስ ቅዱስን የካደ በዚህም ሆነ በወዲያኛው ዓለም ይቅር አይባልም። ማቴዎስ [12:32] ይለናል። አንድም የእግዚአብሔርን ስም የሚሰድብ ማንኛውም ሰው ይገደል የተባለውን አላነበብንምን። ዘሌዋውያን [24:16]
በአትክልት አቅራቢያ ካላችሁ እስኪ ከአጠገባችሁ ያለውን ዛፍ እዩ። ሥር ፤ ግንድ እና ፍሬ አለው።
የዛፉን ሥር ባናየውም ሥሩ እንዳለ ግን እናውቃለን። ሥሩ በግንዱ ይታወቃልና። ሥሩ እንዳለ በፍሬው ይታወቃልና።
የዛፉ ሥር የአብ ምሳሌ ነው።
ግንዱ የወልድ ምሳሌ ነው።
ፍሬው የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ነው።
በግንዱ ሥሩን አወቅነው። በወልድ አብን አውቀወናልና።
በፍሬው ሥሩን አወቅነው። በመንፈስ ቅዱስ አብን አውቀነዋልና።
Visit this Blog! http://
/
— with Belsty Temesgen, Habtamu Getie, Wulude Birhan, Mulu Baye, Ashenafi Ararsa Weldeyesus andSarah Tekeste.
·
·
You, Addis
Fikadu, Tigist
Gebrie, Dereje
Teklemichaeland 100 others like this.
·
Genet Damesa Grum dnk astemhurot new .kalehiwot
yasemaln
Abebaw Tekle it is good
Abebaw Tekle amen !
Alemamenen Erdaw Kale hiweten yasemalen!!!
Daniel Kebede yonni yehiwoteen kal endassemahen kale
hiwotee yassemah edmee enna tena setoh yebelette enditagelegilen yirdah
June
16 at 1:34pm · · 2
Grum yesu sra, goodastemhro new.
ቃለ
ህይወት
ያሰማ!!!
እናም
በሰማነው
ቃል
፴፤፷፤፻
ያማረ
ፍሬ
እንድናፈራ
እግዚአብሔር
ይርዳን!
June
16 at 2:39pm · · 2
Betelh Tadassa mesigan yehun adamelak lemehon LEABE
LEWELED LEMEFESI KEDUS. yonyaaaa yeh deje nafekegne
Debesay Zeru god bleee you brother
June
19 at 8:01pm · · 1
Natnael Zeleke u look very nice god bless u
Mona Hmd kale hiwoten yasemalen !
Yeshialem Ayfokiru wow temesgen GETAYE!!!
Betelihem Wubishet kale hiwoten yasemalen.
Mekdes Zenebe E/r amlak tisgawn yabzalh
Haimanot Mengesha KALE HIWET YASEMALN be EMNET YATNAN AMEN
Keber la egezhbar
Kalahyewat yasamaln
kaleywet yasmlien Amen...
wow yameral
No comments:
Post a Comment