አንድ ግሩም ዘዴ ልንገራችሁ።
ሰባቱ ሚሥጢራተ ቤተክርስቲያን ስማቸውንና ትርጉማቸውን ለማወቅ የሚያረዳ ግሩም ዘዴ አለ። እስኪ ይህን ዘዴ በምሳሌ አብረን እንይ።
ርብቃ የምትባል ሕጻን ልጅ እንደ ምሳሌ እንውሰድ።
1. ርብቃ ገና እንደተወለደች በሰማንያ ቀኗ ትጠመቃለች። (ሚሥጢረ ጥምቀት)
2. ከጥምቀት በኋላ ወዲያው ሜሮን ትቀባለች። (ሚሥጢረ ሜሮን)
3. በመቀጠል ትቆርባለች (ሚሥጢረ ቁርባን)
4. ከፍ ስትል በኃጢአት ብትወድቅ ንስሐ አለ። (ሚሥጢረ ንስሐ)
5. ንስሐ ለነፍስ ነው። በሥጋ ስትታመም በቀሳውስት የምትቀባው ቅዱስ ቅባት አለ። (ሚሥጢረ ቀንዲል)
6. ከዚህ ኹሉ በኋላ ርብቃ ለጋብቻ ስትደርስልን ታገባለች። (ሚሥጢረ ተክሊል)
7. ይህንን ኩሉ ሚሥጢራት የፈጸመውን ካህን በሠርጓ ላይ ትጠራዋለች። (ሚሥጢረ ክሕነት)
የተወደዳችኹ ሆይ ሰባቱን ሚሥጢራተ ቤተክ ይህን በመሰለ ዘዴ ማወቅ እንችላለን ማለት ነው። ይህን ዘዴ ማወቃችን ብዙ ጥቅሞች አሉት።
1ኛ ሰባቱንም ሚሥጢራት ያሳውቀናል
2ኛ የተወሰኑትን ሚሥጢራት ይተረጉምልናል። ለምሳሌ “ቀንዲል” ማለት መጀመሪያ ትርጉሙን አናውቀው ይኾናል። አሁን ግን ከላይ በርብቃ ምሳሌ እንዳየነው ቀንዲል ከንሥሐ ቀጥሎ የሚመጣ ነው። ንስሐ ለነፍስ ነው። በሥጋ ስትታመም በቀሳውስት የምትቀባው ቅዱስ ቅባት አለ። (ሚሥጢረ ቀንዲል) ብለን ትርጉሙን አይተናል። በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ቀንዲል እንዲህ ይላል። የታመመ ቢኖር የቤተክርስቲያን ቀሳውስትን ይጥራና ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት። የእምነት ጸሎት ድውዩን ያድናል። ያዕቆብ [5 :14] ይህ ነው ሚሥጢረ ቀንዲል የሚባለው። ቀንዲል ቅብአ ፈውስም ይባላል።
ሌላው ትዝ የሚላችሁ ከሆነ ስለ ሜሮን ስናነሳ ርብቃ እንደተጠመቀች “ወዲያው” ሜሮን ትቀባለች ብለናል። ርብቃ ከጥምቀት በኋላ ወዲያው ሜሮን መቀባት አለባት። ይህም ጌታችን ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል በራሱ ላይ የማረፉ ምሳሌ ነው።
ይህ ግሩም ዘዴ ሌላም ጥቅም አለው። ከሰባቱ ሚሥጢረ ቤተክ የማይደገሙትን ለይቶ ይነግረናልና። በርብቃ ምሳሌ መሰረት የመጀመሪያዎቹ ኹለቱ እና የመጨረሻዎቹ ኹለቱ ፈጽሞ አይደገሙም።
የመጀመሪያዎቹ ኹለቱ ማለትም ሚሥጢረ ጥምቀት እና ሚሥጢረ ሜሮን፤
የመጨረሻዎቹ ኹለቱ ማለትም ሚሥጢረ ተክሊል እና ሚሥጢረ ክሕነት አይደገሙም አይከለሱምም።
Visit this Blog! http://yonas-zekarias.blogspot.com/
— with Fasika Tezera, Terefe Yalew, Yafeat Noh,Woinshet Melese, Tigist Abate, Abemelek Damtew,Frhewot Tesfaye and Daniel Kibret.
·
·
June 9 at 9:45am · · 1
June 9 at 10:21am · · 1
June 9 at 10:58am · · 1
June 9 at 11:29am · · 1
KALE HIWET YASEMALIN
EGZEABHARE YABERTAN YEKALAT GEDFET ALEW "WENGEL"
YEMELEW LAY KAL HIYEWET YASEMAHE AMEN...
rily
kale hiwot yasemalin
Egziabher Kante Gar Yihun
Kale Hiwot Yasemalign
ዮናስ ዘካርያስ አንድ ታላቅ
አባት ሰው ባያነብ ማን
ይጽፋል? ይሉኝ ነበር።
ለአስየያየታችሁ አመስግኜ አላውቅምና ዛሬ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ።
ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን አነባለሁ። ይህን ስል ግን ይጨመርልኝ ለማለት ሳይሆን ምስጋናዬ በአየር ላይ ትድረሳችሁ ለማለት ያህል ነው። ጽሑፉን ስታነቡ “የልጅ ነገር ሁለት ፍሬ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ” ብላችሁ ያልበሰለውን እንደ በሰለ አድርጋችሁ ፍሬውን ለማንበብ ሞክሩ።
ሰው ባያነብ ማን ይጽፋል አሉ!
ለአስየያየታችሁ አመስግኜ አላውቅምና ዛሬ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ።
ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን አነባለሁ። ይህን ስል ግን ይጨመርልኝ ለማለት ሳይሆን ምስጋናዬ በአየር ላይ ትድረሳችሁ ለማለት ያህል ነው። ጽሑፉን ስታነቡ “የልጅ ነገር ሁለት ፍሬ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ” ብላችሁ ያልበሰለውን እንደ በሰለ አድርጋችሁ ፍሬውን ለማንበብ ሞክሩ።
ሰው ባያነብ ማን ይጽፋል አሉ!
June 11 at 3:08pm · · 2
tgy,egziabhyre yibrkesh.
Finase Hailmekahel GETA
EGEZIABEHERE BEREKE YADEREGEHE YAGLEGELOTE ZMNEHENEME
YEBAREKE.<<EBAKEHENE WONEDEME WTATE SETOCHE KMNEFSAWI HEYEWOTE AKUWAYA
ENEDETE MNORE ALBACHWE KTKARANI SOTASE GARE SELMINORACHEWE GENEGNUNTOCHE
YALHENE BETAKAFELNE?>>AMSGENALHU.
kal heywet yasmalen
Egziabher yistln ,kalehiwot yasemaln.
June 21 at 3:48pm · · 1
·
No comments:
Post a Comment