ዘና ብላችሁ ተቀመጡና አንድ ታሪክ ላጫውታችሁ!
ከራሴ ጋር አጠር ያለች ስብሰባ አደረኩና አንድ ታሪክ ትዝ አለኝ። ሰው በሞተ ቁጥር የሰፈሩ ሰው እትዬ ጣይቱን እድር ይግቡ እንጂ ብለው ሲመክሯቸው “እዲያ በሕይወት እያሉ ሳይረዳዱ ቀባሪን ለሚያበላ እድር ምን አስጨነቀኝ” ይሉ ነበር። የእድሩ ዳኛም “ጉድ መጣ ገንፎ ዛፍ ላይ ወጣ! የኛ ፈረንጅ!!” ብለው ሰዎች እንዲያግዟቸው በረጅሙ ሳቁ። እትዬ ጣይቱም ፈረንጅ እድር አለው እንዴ? ብለው ጠየቁ። የሚመልስ ሰው ግን አልተገኘም። “እናንተን ማስረዳት ቀባሪን ማርዳት እንዳይሆንብኝ እፈራለሁ” አሉ እትዬ ጣይቱ የእድር ዳኛውን በቆረጣ እያዩ።

በአባባላቸው ሰው ሁሉ ሳቀ። “ማረኝ እንጂ አትመመኝ አይባልም” ይሉ ነበር እትዬ ጣይቱ። እውነታቸውን ነውኮ። “ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ ነው መጨነቅ” አሉ እትዬ ጣይቱ!
መቼስ የእትዬ ጣይቱ ጨዋታ አይጠገብም። በጨዋታቸውና በሙያቸው የተመሰከረላቸው ናቸው። እንዲያውም የእትዬ ጣይቱን ምግብ በልቶ ማን እጁን ይታጠባል ይባልላቸዋል። ዛሬም ምርጥ ምርጡ በየዓይነቱ ጠረጴዛው ላይ ተደርድሯል። እትዬ ጣይቱ አንድያ ልጃቸውን ኤፍራታን ጠሩና እኔ በልቻለው አቅርቡና አብራችሁ ብሉ አሏት። ኤፍራታም ኧረ አልራበንም በኋላ እንበላለን አለች። ጉድ እኮ ነው የሱን ሆድ መች አየሽው? አሉ እትዬ ጣይቱ። አባባላቸው አሳቀኝ። “ከአንድ ብርቱ ሁለት ገልቱ” እስኪ አንድ ላይ ብሉ ብለው በየዓይነቱን አቀረቡልን። እትዬ ጣይቱ ምሳሌያዊ ንግግራቸውን አገለባብጠውት እያዝናኑ ስለሚያስተምሩ እወዳቸዋለሁ። “ነገር በብርሌ ጠጅ በምሳሌ” አሉ እትዬ ጣይቱ! ዛሬ እትዬ ጣይቱ የነገሩኝ ታሪክ ይህ ነው፦
በአንድ ወቅት የእትዬ ጣይቱ ባለቤት አቶ ይድነቃቸው ገበሬዎች ከሚዘሩት ከአፈር ጋር የተቀላቀሉትን ጤፍ ሰበሰቡና ወቀጡት። ይህን ጊዜ ንጹህ ጤፍ ከአፈሩ ተለየ። አቶ ይድነቃቸው ይህን ጤፍ በሁለት ብር ሸጡና ዶሮ ገዙ። ዶሮውን አስታቅፈው ብዙ ጫጩቶችን አገኙ። ሲቀጥልም ዶሮውን በአምስት ብር ሸጡና በግ ገዙ። አቶ ይድነቃቸው ሰው ሁሉ እስኪደንቀው ድረስ በጉን አደለቡት አሰቡት። የሰባውን በግ ሸጡና አነስተኛ የእርሻ መሬት ገዙ። ሰው ሁሉ በአቶ ይድነቃቸው ተደነቀ። ከዛማ የእርሻ ምርቱ እንደ ጉድ ተስፋፋ። አቶ ይድነቃቸው የብዙ በጎች የብዙ ዶሮዎች የብዙ እንስሳት ባለቤት ባለሀብት ሆኑ! ሰው ሁሉ ስለተደነቀባቸው “አቶ ይድነቃቸው” የሚል ስም ወጣላቸው። ከጤፍ ፍርፋሪ የተከበሩ ባለሀብትም ሆኑ። አቶ ይድነቃቸው ድል ያለ ሠርግ ደግሠው እትዬ ጣይቱን አገቡ። አንድያ ልጃቸውን ኤፍራታንም ወለዱ።
በአቶ ይድነቃቸው የእርሻ ካምፓኒ ብዙ ገበሬዎች ተቀጠሩ። ከገበሬዎቹ መካከል አንዱ በጎቹን እየተንከባከበ ያደልባቸው ነበር። በጎቹ ቢታዩ ለዓይን የሚማርኩ ቢበሉ ለምላስ የሚጣፍጡ ሆኑ። አቶ ይድነቃቸው እጅግ ተደነቁና ይህን ገበሬ አስጠሩት። ገበሬውም ለጥ ብሎ እጅ ነሳና “መጥቻለሁ ጌታዬ” አለ። አቶ ይድነቃቸውም ታታሪው ገበሬ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው! በጎቹን በሚገባ ተንከባክበሃልና! በጣም የሚገርመኝ ግን በጎቹን ትቀልባቸዋለህ ታደልባቸዋለህ እንጂ ምን አወቁ? ሃይማኖታቸው ምንድን ነው? አትልም። ዛሬም ወላጆች ለልጆቻቸው ወተት ብቻ ምግብ ብቻ መግበው ስለ ሃይማኖታቸው ስለ አስተሳሰባቸው ካልተጨነቁ በግ አደለብን እንጂ ልጅ አሳደግን ማለት ከቶ አይችሉም! ልጆች ምን አወቁ? ምን ያስባሉ? ብለው ካልጠየቁ እውነትም በግ እያደለቡ ነው! አሉ እትዬ ጣይቱ ገና በጠዋቱ። እኔና ኤፍራታም በአባባላቸው ሳቅን።
እትዬ ጣይቱ አያችሁት ያን ልጅ? አሉ ድንገት ወደ ጓሯቸው እየተመለከቱ። በግ ለልጅዋ ወተት ስትመግብ አንድ ትንሽ ልጅ በጉልበቱ ተንበርክኮ ጎንበስ ብሎ አተኩሮ ይመለከት ነበር። ለሚያየው ሰው “እኔም ወተቱን ባገኘሁት” የሚል ይመስል ነበር። ኤፍራታ ቶሎ ብላ በያዘችው ሞባይል ፎቶ አነሳችው። ኤፍራታ በሳይንስ የተማረችውን አስታወሰችና “እናት ለልጅዋ በመጀመሪያ የምታጠባው ወተት ማለትም እንገር /colostrums/ የሚባለው ለሕጻኑ ጤንነትና እድገት እጅግ ወሳኝ ነው” አለችን። ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ሳይሆን “የዛሬ አበባዎች የነገ ጥሬዎች” እንዳይሆኑ ማሰብ ያስፈልጋል አሉ እትዬ ጣይቱ አንድያ ልጃቸውን ኤፍራታን በስስት እያዩ።

© Visit this Blog! http://
/
·
·
Alem Chekol, Mihiret Negash, Dbayehew
Demisse and90 others like this.
·
Maramayt
Tefera i like this
Genet Damesa Desylal
! Ante ayalqbkm
Saturday
at 2:25pm · · 1
Hahaha.. i like.
Chali
Dessalegn Thanks! Des yemil abable new
Berhanu Lata Amazing!
It is simply excellent!
des yelal
Neger Betam Tawkaleh
seset ....gugute ...........
i like the pic .
Chuchu Osman
Woliye Bekeld,be misale yetewaza kumneger.
GOBEZ!
Meseret
Aduna Yone batam astemare ,aznage ena gobaz
lege nahe " TNX "
ohhhhhhhhhhh my god...........
Tsigereda
Tadese weye kenat!!!!!!!!!!!!
Lusy Hbtea betam
dess yemile new!!
Solyana Lili
Queen Wow u ar right amazing beautiful picture
yon kalehiwet yasemaln yewetat edmiahnn yastekaclln God bless u tnx so much!
Saturday
at 7:39pm · · 2
Aregash
Teshome Woww dess yemile tarike newu azenagn
asetemari.ababale newu,,thank you betam wendmachen,yony..!!!
Semegn Nurga Thanks.batame
yameyazenana endahume yameyaseke.
Saturday
at 8:44pm · · 1
Frewini
Tekle wawu nice pice betam siyasazin
askenachiwu hod yemibela hisan newu einatus yet hiedechi????
Selam Zewda thanks
Enat yelelew lij wede emilew teret ...,
Tim Kay Hahaha.
Allow me to share.
Saturday
at 10:28pm · · 1
Its good
weyenea tewat abra teteba
I like this photo is funy
Weldemesekel
Endashaw Wa mamush wetetune Tetachebhe
·
No comments:
Post a Comment