ንጉሥ አካዝያስ እግዚአብሔርን ንቆ ጣኦትን ሊያማክር ከጀለ። ከሕመሙ ይድን እንደኾነ የአቃሮንን አምላክ ቡዔልዜቡልን ጠይቁልኝ ብሎ መልዕክተኞቹን ላከ። ነብዩ ኤልያስም እነዚህን የአካዝያስ መልዕክተኞች በመንገድ ላይ አገኛቸውና ሄዳችሁ ለአካዝያስ ትሞታለህ እንጂ ከአልጋህ አትነሳም ብላችሁ ንገሩት አላቸው።
መልዕተኞቹም ለአካዝያስ እንደሚሞት ነገሩት። አካዝያስም በትዕቢት ተሞልቶ ሄዳችሁ ኤልያስን በአስቸኳይ ና ብላችሁ ጥሩት አለ። አንድ የአምሳ አለቃ ከ50 ወታደሮች ጋር በመሆን ኤልያስ ንጉሥ ይጠራሃልና በቶሎ ውረድ ብለው በንቀት ጠሩት። ኤልያስም እኔ የእግዚአብሔር ሰው ከሆንኩ እሳት ከሰማይ ወርዳ ትብላችሁ አላቸው። ወዲያውም ከሰማይ የወረደ እሳት በላቸው! አካዝያስ አሁንም ሌላ አምሳ አለቃ ከ50 ወታደዎች ጋር ላከ። እነዚህም አልተማሩ መሰል በንቀት ነብዩን ጠሩ። አሁንም ከሰማይ የወረደች እሳት በላቸው።
ለሦስተኛ ጊዜ አንድ የአምሳ አለቃ ከ50 ወታደሮች ጋር ወደ ነብዩ ኤልያስ ተላከ። ይህ የአምሳ አለቃ ግን በአክብሮት ነብዩን አነጋገረ። በኤልያስ ፊት በጉልበቱ ተንበርክኮ እግዚአብሔር ሰው ሆይ እባክህ እኔና የአምሳ ወታደሮቼ ነፍስ በፊትህ የከበረች ትሁን አለ። ይህ አስተዋይ አለቃ ራሱንና ወታደሮቹን በትህትናው በእሳት ከመበላት
አዳነ። ንጉሥ አካዝያስም እንደ ነብዩ ኤልያስ ቃል ከአልጋው ሳይወርድ ሞተ። 1ኛ ነገሥት [1:1]
በረከት በጻድቅ ራስ ላይ ነው እንዳለ ጠቢቡ ሰለሞን
ማክበር ለበረከት አለማክበርም ለመቅሰፍት ነው! አለችኝ እናቴ ከላይ የተጻፈውን የነብዩ ኤልያስን ታሪክ ካነበበችልኝ በኋላ።
Visit this Blog! http:// yonas-zekarias.blogspot.com /
ለሦስተኛ ጊዜ አንድ የአምሳ አለቃ ከ50 ወታደሮች ጋር ወደ ነብዩ ኤልያስ ተላከ። ይህ የአምሳ አለቃ ግን በአክብሮት ነብዩን አነጋገረ። በኤልያስ ፊት በጉልበቱ ተንበርክኮ እግዚአብሔር ሰው ሆይ እባክህ እኔና የአምሳ ወታደሮቼ ነፍስ በፊትህ የከበረች ትሁን አለ። ይህ አስተዋይ አለቃ ራሱንና ወታደሮቹን በትህትናው በእሳት ከመበላት
አዳነ። ንጉሥ አካዝያስም እንደ ነብዩ ኤልያስ ቃል ከአልጋው ሳይወርድ ሞተ። 1ኛ ነገሥት [1:1]
በረከት በጻድቅ ራስ ላይ ነው እንዳለ ጠቢቡ ሰለሞን
ማክበር ለበረከት አለማክበርም ለመቅሰፍት ነው! አለችኝ እናቴ ከላይ የተጻፈውን የነብዩ ኤልያስን ታሪክ ካነበበችልኝ በኋላ።
Visit this Blog! http://
·
·
·
May
12 at 8:36am · · 1
May
12 at 8:48am · · 1
Daniel Kebede yonni
EGR lanteem yebereket ejun yizergaleh kale hiwot yassemah,yonni if u don't
mind,ennateh behiwot allu?min aynett edilegna lij neh be endih aynnet ennat
ejee madeg?EGR ahunim tsegawen yabizaleh
ዮናስ ዘካርያስ Daniel Kebede አሜን
ወንድም አለም!
የሥጋና የመንፈስ እናት አለኝ! እድለኛ ነኝ። እናቴ በሕይወት አለች። የለንደን ጎረምሶችን መምከርና መቃለድ ትወዳለች!
የሥጋና የመንፈስ እናት አለኝ! እድለኛ ነኝ። እናቴ በሕይወት አለች። የለንደን ጎረምሶችን መምከርና መቃለድ ትወዳለች!
Liey Ketma yoni
enathn egziyabher yanurlh edmena tina ystlh betam mrt enat nachew bemelkam
menged edasadeguh kemtlekew (kemtakerbew )tshuf memelket ychalal hulum sew abso
bewchw alem le menoru enatoch \abatoch ljochachewn bezih meseret beyasadgu
melkam new .
May
12 at 12:31pm · · 1
Daniel Kebede EGR
edmme ena tenna yistachihu ketebareke gind yetebareke free yigegnal ahunim EGR
amilak tsegawen yabizaleh ke wedasse kentu yitebekeh
May
12 at 12:38pm · · 1
May
12 at 3:03pm · · 1
·
No comments:
Post a Comment