አንድ እንደ ሸንበቆ ረዘም ያለ ቀጭን ጓደኛ ነበረኝ። ለንደን ገባና በአመቱ እንደ ጉድ ወፈረ። ፎቶውን ሀገር ቤት ቢሊኩት እንደ ሸንበቆ ረዘም ያለ ቀጭን ጓደኛዬ ውፍረቱ ብዙ አከራከረ! ይህ ወዳጄ ከአመት አመት እየደለበ እየደለበ እየተለጠጠ ይመጣ ጀመር። ምን ቢበላ ይሆን እንዲህ ያማረበት? ብለን ነገሩን ከአንደበቱ ማጣራት ጀመርን። ጓደኛችንም እየተዝናና የሚመገባትን እጅ የምታስቆረጥም ምግብ ሊጋብዘን ቤቱ ወሰደን።
ከጥቂት ጊዜ በኋላ አያሌ የቆርቆሮ ምግቦች በያይነቱ መጣልን። የዘመናት አለኝታዬ የማማሬ ሚስጢር ይህ ነው ብሎ እጅ የሚያስቆረጥም ነው የተባለውን ምግብ እንድንበላ በአክብሮት ጋበዘን። የቆርቆሮውን ምግብ ምን እንደሆነ ጽሑፉን በድንገት ስናነበው እንዲህ እንደ ጉድ ያደለበው የውሻ ምግብ ሆኖ ተገኘ!
ወዳጄ ሳያነብ ያነክት የነበረው ምን እንደሆነ ሲያውቅ ለሳምንታት ምግብ አልበላ ብሎት ነበር!
Visit this Blog! http://
·
·
You, Frhewot Tesfaye, Eiman Mesfin, Nazareth Eshetuand 10
others like this.
·
ha ha ha ha
May
12 at 10:41am · · 1
Daniel Kebede yonni fun new weys yewnetegna tarik?
Zerihun Hailu Zeru yegaremal..
Liey Ketma hahahahahahahahahahahah
May
12 at 12:33pm · · 1
Sara Hailu kikikikikikikikikiki...... ....
May
12 at 3:19pm · · 1
Mekonen Kerestos Kerestos Kikikiki...!!!
May
12 at 5:49pm · · 1
Tigest Gebre kakakakkekeke..........
May
12 at 7:22pm · · 1
Tayou Gebru Ketesmamaw min ale bibela
Eiman Mesfin ewnet new
·


No comments:
Post a Comment