«እውር አሞራ የሚመግብ አምላክ ያውቅልኛል»
ሙሴ ኢትዮጵያዊቷን ሚስቱ ሲፓራን እና ሁለቱን ልጆቹን ይዞ ወደ ግብጽ ጉዞ ጀመረ። በመንገድ ላይ በአደረበት ስፍራ የእግዚአብሔር መልአክ አገኘውና ሊገድለው ፈለገ። ሙሴም መልአኩን፦ «ምን አጠፋሁ?» አለው። መልአኩም፦ «ከግብፅ ያሉትን አውጣቸው፤ ብትባል ፥ ከዚህ ያሉትን ይዘህ ትሄዳለህ ? » አለው። ሙሴም፦ «እኔማ ማን ይመግባቸዋል ብዬ ነው?፤» አለ። መልአኩም፦ « እስኪ ከዚህ ባሕር እጅህን ስደድ ፤ » አለው። እጁን ቢሰድድ ደንጊያ ይዞ ወጣ። መልአኩም፦ «ስበረው፤» አለው። ቢሰብረው፦ አንድ እውር ትል መንታ ቅጠል ያላት እንጨት በቅሎለት አንዲቱን እስኪበላ አንዲቱ እያደገችለት አየ። መልአኩም፦ «ይህን የሚመግብ ማነው?» አለው። ሙሴም፦ «እግዚአብሔር» አለ። መልአኩም፦ «ይህን የመገበ ይመግባቸዋልና ፥ ትተሃቸው ሂድ፤ » አለው። እርሱም ትቷቸው ሄደ። የእኛም አባ ወራ እና እማ ወራ «እውር አሞራ የሚመግብ አምላክ ያውቅልኛል፤» ይላሉ!
Visit this Blog! http:// yonas-zekarias.blogspot.com /
ሙሴ ኢትዮጵያዊቷን ሚስቱ ሲፓራን እና ሁለቱን ልጆቹን ይዞ ወደ ግብጽ ጉዞ ጀመረ። በመንገድ ላይ በአደረበት ስፍራ የእግዚአብሔር መልአክ አገኘውና ሊገድለው ፈለገ። ሙሴም መልአኩን፦ «ምን አጠፋሁ?» አለው። መልአኩም፦ «ከግብፅ ያሉትን አውጣቸው፤ ብትባል ፥ ከዚህ ያሉትን ይዘህ ትሄዳለህ ? » አለው። ሙሴም፦ «እኔማ ማን ይመግባቸዋል ብዬ ነው?፤» አለ። መልአኩም፦ « እስኪ ከዚህ ባሕር እጅህን ስደድ ፤ » አለው። እጁን ቢሰድድ ደንጊያ ይዞ ወጣ። መልአኩም፦ «ስበረው፤» አለው። ቢሰብረው፦ አንድ እውር ትል መንታ ቅጠል ያላት እንጨት በቅሎለት አንዲቱን እስኪበላ አንዲቱ እያደገችለት አየ። መልአኩም፦ «ይህን የሚመግብ ማነው?» አለው። ሙሴም፦ «እግዚአብሔር» አለ። መልአኩም፦ «ይህን የመገበ ይመግባቸዋልና ፥ ትተሃቸው ሂድ፤ » አለው። እርሱም ትቷቸው ሄደ። የእኛም አባ ወራ እና እማ ወራ «እውር አሞራ የሚመግብ አምላክ ያውቅልኛል፤» ይላሉ!
Visit this Blog! http://
·
·
You, Samri Yesuya, Yeshi Abshero, Scientist Kitaw Ejiguand 83
others like this.
·
yamral
May
12 at 10:33am · · 1
Ejigayehu
Gebre yigelglot
zemenachun yibzalchu
May
12 at 2:20pm · · 1
Hanna Mandefro senamer
May
12 at 6:30pm · · 2
the
best one
·

No comments:
Post a Comment