Wednesday 5 February 2014

አጫጭር ቀልዶች

አሰሪ: አትክልቶቹን ለምን ውሀ አላጠጣሻቸውም ?
ሰራተኛ: ዝናብ እየዘነበ ነበር!!
--
--
--
--
--
--
አሰሪ: ቢዘንብስ! ዣንጥላ ይዘሽ ማጠጣሽ አቃተሽ!

ምላስ አጥንት የላትም ግን አጥንት ትሰብራለች እንዲሉ ሰራተኞችን እናክብር!
የበግ አጥንት ጋጥ እንጂ አጥንት በሌላት ምላስህ የሰውን አጥንት አትስበር!

Like ·  · Stop Notifications · Promote · 33
...........

ከጀግኖች አባቶቻችን አንዱ…….9 ሞት በርህ ላይ ቆመዋል ቢሉት አንዱን ግባ በለው አለ አሉ!

እኔን ከመሰሉ ከዛሬ ፍንዳቶች አንዱ …… 9 ጫት በርህ ላይ ቆመዋል ቢሉት አንዱን ግባ በለው አለ አሉ! 

ወጣት የነብር ጣት ሆይ እንዳባቶችህ ብልህ ሁን!

............

ታክሲ ውስጥ.....

በላይ------------------ሹፌር እስቲ የሬዲዩውን ድምጽ ጨምርበት የዚን ሰውዬ ትምህርት እናዳምጠው። 
ታክሲ ሹፌር----------በናትህ አትረብሸኝ። ተማሪ እያለክ የመምህርክን ትምህርት አታዳምጥም ነበር? ይሄን ግዜ በራስክ መኪና እያዳመጥክ ትሄድ ነበር።