Monday 22 July 2013

ምስጢረ ተዋህዶ


ውኃና ዘይት ብናዋህድ ዘይት ቀላል ነውና ከላይ ሲንሳፈፍ ውኃው ከስር ይሆናል። የኬሚስትሪ ተማሪ ካለ ይበልጥ ሳይመሰጥ አይቀርም። ይህን ካየን በኋላ ስለ ምስጢረ ተዋህዶ ተንደርድረን እንግባ፦ 

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፦ ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ // በመጀመርያ ቃል ነበረ። ቃል ሥጋ ሆነ ማለት ምን ማለት ነው? ቃል ወደ ሥጋ ተለወጠ ማለት ነው? ወይስ ቃልና ሥጋ ከላይ በምሳሌው እንዳየነው እንደ ውኃና ዘይት ሆነ ልንል ነው?



  • Elias Haile err befitsum ayehonim kelay be zeyt ena be weha temselew mechem ayewahadum ye wengelu kal gin kal siga hone kale zeytu weha hone weyem whaw zeyt hone malet alebin yehe degimo be chemistry timhrt zeyet ena wehafetsimo ayewahdum andegnaw yadegnaw genzeb mehon aychilm weym andegna ya andegawen sim mewres aychilm yewengelu kal gin kal siga hone sil sigan genzeb adregotal kalm besga yetral malet new
    about an hour ago via mobile · Unlike · 4
  • ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Elias Haile እግዜር ያክብርልኝ እውነትም ዘይት ውኃ ሆነ አልተባለም ለካ! ፕሮቴስታንት ዘመዶቻችን እስኪመልሱት እንጠብቃለን።
  • Mes Ze @dyakon yonas yehulu mesrt yehon post adreghalna tebarek betam wesagn negr new sew haymanotun kemkyru befit yehenen wana mister merdat yenorbtal!
  • እንዳለልኝ አበራ ቾንቤ ከእነርሱም አንዱ ምሰሶውን ሲቆርጥ የምሳሩ ብረት ወደ ውኃው ውስጥ ወደቀ፤ እርሱም። ጌታዬ ሆይ፥ ወየው! ወየው! የተዋስሁት ነበረ ብሎ ጮኽ። የእግዚአብሔርም ሰው። የወደቀው ወዴት ነው? አለ ስፍራውንም አሳየው፤ እንጨትም ቆርጦ በዚያ ጣለው፥ ብረቱም ተንሳፈፈ። እርሱም። ውሰደው አለ፤ እጁንም ዘርግቶ ወሰደው። 2ኛ ነገ 6:5-7
    ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ ይሄ ትምህትና መልክት ንነገረ ድሀነት ሚስጥረን ለገባው የተዋህዶ ሚስጥር ነው::

No comments: