Wednesday 24 July 2013

የኢየሱስ ክርስቶስ ደም የአምላክ ነው ወይስ የሰው?


//ቃል ሥጋ ሆነ//


ቃል እንደ ረጅም ፈትል ከሰማየ ሰማያት ወረደ። ከድልግል ማርያም ተወለደ። ቃልም ሥጋ ሆነ። 

ስለ ፍቅር ብሎ እጆቹን በችንካር ተመታ። በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል በግ አብዝቶ ዝም አለ! በእርሱ ቁስል ጉልበታችን ፀናች ነፍሳችን ተማረች ፤ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን። ስለ ፍጹም ፍቅር እጆቹን ዘረጋ። ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ አዳነን!

የኢየሱስ ክርስቶስ ደም የአምላክ ነው ወይስ የሰው?

የአምላክ ደም እንዳንል መለኮት ደም የለውም። የሰው ደም እንዳንል የሰው ደም ዓለምን እንዴት አዳነ? ሲዖልን እንዴት ከፈተ እንላለን። ፕሮቴስታንት ዘመዶቻችን ሆይ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም የአምላክ ነው ወይስ የሰው?

5 comments:

enaseb.blogspot.com said...

የእርሶንም መልስ እልሰጡንም እኮ! መልሼ ልጠይቆት "የእየሱስ ክርስቶስ ደም የአምላክ ነው የሰው?"

enaseb.blogspot.com said...

የእርሶንም መልስ እልሰጡንም እኮ! መልሼ እርሶኑ ልጠይቆት "የእየሱስ ክርስቶስ ደም የአምላክ ነው የሰው?"

enaseb.blogspot.com said...

እርሶም እልነገሩንም እኮ! ስለዚህ፥ መልሼ እርሶኑ ልጠይቆት "የኢየሱስ ክርስቶስ ደም የአምላክ ነው የሰው?"

enaseb.blogspot.com said...

እርሶም አልነገሩንም እኮ! ስለዚህ እርሶዉኑ መልሼ ልጠቆት፥ "የኢየሱስ ክርስቶስ ደም የአምላክ ነው ወይስ የሰው?" ፕሮቴስታንት ወንድምዎ።

enaseb.blogspot.com said...

<
እርሶም አልነገሩንም እኮ! ስለዚህ፥ እርስዎኑ መልሼ ልጠይቅዎት፥ "የኢየሱስ ክርስቶስ ደም የአምላክ ነው የሰው?" ፕሮቴስታንት ወንድምዎ።
>