Monday 12 August 2013

አነ ውእቱ ገብርኤል ዘእቀውም ቅድመ እግዚአብሔር






ታላቁ መልአክ "በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ" አለ። እነሆ የአምላክ ልጆች መላዕክት እጅግ ብዙ ናቸው። ለምሳሌ የሰው ልጅ 3 ነገድ ቢሆንም በዓለም ላይ ከ 6 ቢሊዮን በላይ ሕዝብ አለ። መላዕክት ደግሞ 100 ነገድ ናቸው። ይህ በጥቂቱም ቢሆን የአምላክ ልጆች መላዕክት እልፍ አእላፋት መሆናቸውን ያስረዳናል።

/1/ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ ማለት ምን ማለት ነው? መቼስ መላዕክት እግር የላቸውም አይቆሙም። አይተኙም፤ ታድያ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ማለት ምን ማለት ነው?

/2/ ስለ ሕዝቡ የሚቆመው ሚካኤል ይነሳል ማለት ምን ማለት ነው? መቼስ መላእክት እግረ ስጋ የላቸውምና ሚካኤል ስለ ሕዝቡ ይቆማል ማለት ምን ማለት ይሆን?










  • ጠቢቡ ሰሎሞን ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ፤ የአምላክ ልጆች በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም መጡ፥ ሰይጣንም ደግሞ በመካከላቸው መጣ። eyob 1:6
  • Wond Wosen ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ ይህ ግሩፕ ስሙን ያወከዉ አልመሰለኝም!! ኦርቶዶክስ መልስ አላት እኮ ነዉ የሚለዉ! ታድያ አንተ መልስ መስጠት እንጂ ያለብህ እንዴት ትጠይቃለህ! ነዉ ግራ ስለገባህ ነዉ የምትጠይቀዉ! ጥያቄ ካለህ ኢየሱስ መልሰ አለዉ የሚል ግሩፕ አለ እዛ ላይ ፖስት አድርግ!!!!
  • Sayawkush Feredubish Wond Wosen...melis Sit Ezih Ezia?grouphin litastewawuqen new..?
    4 hours ago · Edited · Like · 1
  • ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ ሌሎቻችሁ ምን ትላላችሁ? /2/ ስለ ሕዝቡ የሚቆመው ሚካኤል ይነሳል ማለት ምን ማለት ነው? መቼስ መላእክት እግረ ስጋ የላቸውምና ሚካኤል ስለ ሕዝቡ ይቆማል ማለት ምን ማለት ይሆን?
    4 hours ago · Like · 2
  • Debora Amare ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስእኔ ምለው ከቆመ እና ከተቐመጠ ማን ይበልጣል?
  • Yeshaw Moltot Debora Amare yeteqemetew yibelital. Feraj, Dagna silehone, yeqomew gen likeraker, liayamaled, lilemen .... silehone
    4 hours ago · Edited · Like · 1
  • Debora Amare Yeshaw Moltotስለዚህ ስለ ስለሚቆመው መላዕክ መጨነቅ አልተገባንም ጥያቄና መልስ ማዘጋጀት የለብንም ቦታችንን ካወቅነውው ::
    ወደ ኤፌሶን ሰዎች
    2፥6-7 
    በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
  • Yeshaw Moltot Debora Amare Iyesus kiristos Fitsum Feraj Dagna bilesh amineshal woines zarem amalaje eyalish new yaleshiw? mekeniat kalesh lemanbeb zigiju negn
  • Getenesh Demesse መቆም ጸሎት የሚያቀርብ የሚያማልድ የሚያስታርቅ ማለት ነው:: የሉቃስ ወንጌል ም᎐1 ከቊ11_20 የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው።ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፥ ፍርሃትም ወደቀበት።መልአኩም እንዲህ አለው። ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።
    ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱ
    ...See More
    3 hours ago · Edited · Unlike · 5
  • Selamawit Mengistu MENAFEKOCHE AWEKO YETEGANWEN BEKESEKESUT AYESEMAM
    2 hours ago · Like · 2
  • Gene Love b egzybher fet yemkomew sel telot yemdrshew ? yemlmenew (yemmldew lemalet new
    2 hours ago · Unlike · 1
  • Gene Love kemlako keber yetnsa meder berah RAEY 18:1
    2 hours ago · Unlike · 1
  • Getaneh Teshager diyakon teyakehe melaku segana deme lebashe nwu eyalek nwu? ebakehe melese eflegalhu? mechem bezu enedmetawuke egmetalhu

No comments: