Tuesday, 9 July 2013

ይድረስ ለፕሮቴስታንት ዘመዶቻችን ፯

         እስራኤላዊያን ከግብጽ እንዴት እንደወጡ የሚናገረው ኦሪት ዘፀአት((የመውጣት ሕግ)) እንዲህ ይላል፦

በመንገድህ ይጠብቅህ ዘንድ መልአኬን በፊትህ ልኬያለሁ በፊቱ ተጠንቀቁ ቃሉንም አድምጡ ስሜም በእርሱ ስለሆነ ኃጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና አታስመርሩት” (ዘጸ.2321)

/1/ በፊቱ ተጠንቀቁ ቃሉንም አድምጡ ተባለ። እንግዲህ በመላዕኩ ፊት መጠንቀቅ ለምን አስፈለገ?

/2/ የመላዕኩን ቃል የምናደምጠው ለምንድን ነው? ኢየሱስ ክርስቶስ የሚናገረውን ብቻ ማዳመጥ አይበቃምን?

/3/ ስሜም በእርሱ ስለሆነ ኃጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና አታስመርሩትማለት ምን ማለት ነው?

እንግዲህ ይህ ሁሉ የተነገረው ስለ ማን ነው?

No comments: