ውኃና ዘይት ብናዋህድ ዘይት ቀላል ነውና ከላይ ሲንሳፈፍ ውኃው ከስር ይሆናል። የኬሚስትሪ ተማሪ ካለ ይበልጥ ሳይመሰጥ አይቀርም። ይህን ካየን በኋላ ስለ ምስጢረ ተዋህዶ ተንደርድረን እንግባ፦
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፦ ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ // በመጀመርያ ቃል ነበረ። ቃል ሥጋ ሆነ ማለት ምን ማለት ነው? ቃል ወደ ሥጋ ተለወጠ ማለት ነው? ወይስ ቃልና ሥጋ ከላይ በምሳሌው እንዳየነው እንደ ውኃና ዘይት ሆነ ልንል ነው?
No comments:
Post a Comment