/1/ ፕሮቴስታንት ሆይ ከ0-18 ዓመታችሁ ክርስቶስን አታምኑምና እምነት የለሽ/ አህዛብ ናችሁ?
/2/ ያላመነ ይፈረድበታል ይላልና በዚህ ዕድሜ የሚሞት ጴንጤ ክርስቶስን ስለማያምን ሲዖል እንደሚገባ ታውቃላችሁ?
- Mati Mat ሐዋ 16-31 "ጌቶች ሆይ፥ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ኣላቸው። እነርሱም። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት" እ/ር ቃሉን ሰምተው ወደእምነት ማስተዋል ለመምጣት ላልደረሱ ያዘጋጀው የመዳን መንገድ ይህ ነው
- Yeshaw Moltot Mati Mat qideme Krestos, Iyesus silaltegeletse yemiamelkut Egziabheren neber enji ende lijochachehu ahezabes alineberum.
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Mati Mat አንድ ወንድም ነበረኝ፣ መላ ዘመኑን ኦርቶዶክስን ሲቃወም ኖረ። ኖሮ ኖሮ አለፈ። ቤተክርስቲያን ግን ጥንት ነበረች አለች ትኖራለችም። እፍ ሲሏት የምትቀጣጠል እሳት መሆኗን ማን በነገራቸው? ቃሉ ከሰማይ ነውና፤ የገሀነም ደጆች /የገሀነም ጠባቂ አጋንንት አይችሏትምና/ ይህን ስልህ አትቃወመን እያልኩ እያባበልኩህ እንዳይመስልህ። ለመከራከር ለመቃወም እልፍ ቀን አለህና በርታ ልልህ ነው እንጂ። ወንድም ዓለም አምላኬ ይህን አደረገልኝ የሚል ቃል አስነብበኸን ታውቃለህ???? የመንፈስ ቅዱስ ፍሬን የምታፈራው መቼ ነው? የመንፈስ ቅዱስ ፍሬን ፍቅር ትህትና ደስታ ሰላም ያስነበብከን ነገር አለ?
- Yeshaw Moltot Wond Wosen enante beselasa tetemqachehu fitsum nachehu malet new. bedelina hatiat yemibal yelebachehum ?
- Mati Mat ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ-ጌታ ኢየሱስ "እናንት ፈሪሳዊያን የተለሰነ መቃብር የምትመስሉ...." ሲል የጽድቅ ፍሬ አላፈራም ትለዋለህ? አገሬ ቤተሰቤ ሰፈሬ ወገኖቼ ሰይጣንን "ክርስቶስ የመረጠው" ብለው ሲያመልኩት ዲያቆኑ ዝም ቢሉ እኔም ዝም ልበል?
- Mati Mat Yeshaw Moltot-ቢያንስ ተፀፅተብ አልቅሰን ንሰሃ እንገባለን እንጂ ከጠጅ ቤት ወደ ጠጅ ቤት -ከበላይነሽ ወደ አያልነሽ እየዘለልን ዝሙት አንሰራም
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Mati Mat ወዳጄ የጻፍኩትን ጻፍኩ ብዬ ልለፍህና ደግ ደግ እንነጋገር። ዋ 16-31 "ጌቶች ሆይ፥ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ኣላቸው። እነርሱም። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት" ብለኸናል። ልክ ነህ! በልጅነታችሁ ክርስቶስን ታምናላችሁ? አንተ በልጅነትህ ክርስቶስን ታምን ነበር?
- Wond Wosen Yeshaw Moltot በ30 ሆነ በ15 አመት መጠመቅ ማለት በክርስቶስ አምኖ ሐጥያትን ትቶ እ/ርን ለመከተል የሚገባ ቃል ኪዳን ነዉ! ጥምቀት ማለት ሞቱን በሚመስል ሞት ሞቻለሁ ደግሞም ትንሳኤዉን በሚመስል ትንሳኤ ተነስቻለሁ! ለስጋ ስራ ሞቼአለሁ ማለት ነዉ! አንድ ሰዉ አምኖ ሲጠመቅ መንፈስ ቅዱስን ይቀበላል! የእ/ር መንፈስ ደግሞ እየኮተኮተ ያሳድገዋል መልካሙን ሰዉ አድሱን ሰዉ ይለብሳልና(ኢየሱስን) የመጠመቅ ትርጉሙ ሀጥያተኛ የነበረ ሰዉ በክርስቶስ አምኖ መከተሉን የሚያሳይበት እንቁ የሆነ ስራት ነዉ!!! ካልተጠመቅህ መንፈስ ቅዱስ አትቀበልምና..ሐዋ 2
38 ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። አንድ ነገር ማቀወቅ ያለብህ መንፈስ ቅዱስን የምንቀበለዉ ለአህዛብ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ስንጠመቅ ብቻ ነዉ! አይሁዶች ደግሞ በኢየሱስ ስም ሲጠመቁ ለዛ ነዉ ወንጌል ሂዱና በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀ መዝሜረ አድርጓቸዉ የሚለዉ. - ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Wond Wosen ወዳጄ ስለ ጥምቀት መቼ አወራሁ? ጥምቀት የምትል ቃል አልወጣኝም! /1/ ፕሮቴስታንት ሆይ ከ0-18 ዓመታችሁ ክርስቶስን አታምኑምና እምነት የለሽ/ አህዛብ ናችሁ?
- Yeshaw Moltot Ende Wond Wosen ahun asitemarikegne enji meleskiligne yibalal? Tiaqew yenebere : "Wond Wosen enante beselasa tetemqachehu fitsum nachehu malet new. bedelina hatiat yemibal yelebachehum ?"
- Mati Mat ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ -ተረጋጋና ፀዳ አድርገህ መልስ. እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል?ያለው የወህኒው ጠባቂ ነው. የተሰጠው መልስ "በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት" ነው . ቤተሰብ ማለት ልጅን ያጠቃልላል. እሱ ያምናል በሱ እምነት ብላቴናዎቹ ይድናሉ.እንዳሰብከው ሳይሆን ከአምስት ፖስት ሳያልፍ በአጭር ተቀጨ አይደል? አንተም የተክልዬን ሰይጣንን የያዙትን መልስልኛ
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Wond Wosen የተጠየከውን ሳትመልስ ያልተጠየከውን ታወራለህ? ይህ ጸባያችሁ ያሳዝነኛል። ከመልስ በኋላ ጥያቄና ሐሳብ መስጠት መብትህ ነው። ርዕሱን ቀይሮ ማውራት ግን አልፈልግም። ሰላም ሁን!
- Yeshaw Moltot Wond Wosen ahun gebagn. Tadia lemin Orthodox lay tatihen zeregah? Men liyunet alew beHitsanenet hone be30, 40 yaw kemebedel yemanamelt kehone?
- Wond Wosen ዮናስ ማቲ መለሰልህ እኔ እንኳ ብዙ እንድታዉቅ እንደ እስራኤል ጉዞ ላስተምርህ ነበር... ያመነ ሰዉ ልጆቹ እንደሚያምኑ አለማወቅህ ገርሞኛል!
- Yeshaw Moltot Wond Wosen. Tadia lemin Orthodox lay tatihen zeregah? Men liyunet alew beHitsanenet hone be30, 40 yaw kemebedel yemanamelt kehone?
- Wond Wosen Yeshaw Moltot ጥምቀት ዝም ብሎ የሚደረግ ስርአት አይደለም! ዋጋ ያለዉ ነዉ! አንድን ሰዉ የምታጠምቀዉ ደግሞ ሲያምን ለምን እንደሚጠመቅ አዉቆ ከተጠመቀ በኋላ ደቀ መዝሙር እንደሚሆን አምኖ ነዉ መጠመቅ ያለበት! ደግሞ ጥምቀት ሙሉ በሙሉ በዉሀዉስጥ መስጠምና መዉጣትን ያካተተ ስርአት ነዉ! 40 ቀን አንድ ህፃን ዉሀ ቢረጭበት ምን እንደሆነ ያዉቃል? እንደዛ ቢሆን እንኳን ታዲያ ለምንድን ነዉ ብዙዎቹ በ 40 እና በ80 ተጠምቀዉ የዲያብሎስ አገልጋይ የሚሆኑት! ለምሳሌ ዘፋኝሸ ደናሽ... ሌላም ሌላም ሳይገባቸዉ ስርአት በቻ እንደሆነ አስበዉት አይመስልህም
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Mati Mat ወንድም ዓለም የኦርቶዶክስ ህጻናት እንዴት ይድናሉ?? ብለህ ብትጠይቀኝ መልሱ እኮ በወላጆቻቸው እምነት ነው የምልህ። በሎጥ እምነት ቤተሰቡ ድኗልና፣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ ተብሏልና! ቤተሰቦቹ ሳያምኑ አልያም የእርሱ እምነት ሳይቆጠርላቸው ዳኑ? ያላመነ ይፈረድበታል የሚለውን ምን እናድርገው? ኦርቶዶክስ ህጻናት በወላጆቻቸው እምነት ይድናሉ! እናንተ እኮ በገዛ ፍቃዳችሁ ልጄ አያምንም ትላላችሁና ያላመነ ይፈረድበታል ይላልና በዚህ ዕድሜ የሚሞት ልጅ እጣ ፋንታው ምንድን ነው??
- Wond Wosen ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ አትቀባዝር! ያንተም ቤተሰብ አምኗል ትላለህ እኛስ ምን አልን እኛ ስላመንን ቤተሰብ አላመም ያለህ አለ! መጀመሪያም ጥያቄዉ ለራስህ ግልፅ አልሆነልህም!!! ደግሞ 0-18 ክርስቶስን የማያምኑበት ምክነያት ምንድን ነዉ
- Yeshaw Moltot Wond Wosen Aye gon legon alemehon. Ahun yanesahewun emelesibetalehu. Mejemria Hitsanatun eyatemeqachehu "እንዴበ 40 ቀን የተጠመቀ ማርያምን ገብረኤልን እያለ እየሰከረ ዝሙት ቤት እየሔደ በሙስና እየተተበተበ ያለዉ በ40 ተጠምቆ ስለዳነ ነዉ!" maleteh, enante be30, 40 bihon tetemekachehu siabeqa keHatiat yetaqebachehu nachehu lalkuh, ay Timket yeguzo mejemeria new alikegn. Ahun degmo melishe Tadia Ortodox lay lemen tifat adirigeh tiwoqsaleh?
- Mati Mat ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ-ትንሽ ጠፋብህ. ስትጀምር" ፕሮቴስታንት ሆይ ከ0-18 ዓመታችሁ ክርስቶስን አታምኑምና እምነት የለሽ/ አህዛብ ናችሁ? " አልክ ሲመለስልህ ጠፋብህና " በገዛ ፍቃዳችሁ ልጄ አያምንም ትላላችሁና" ትላለህ.
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Wond Wosen መጀመርያ ሥርዓትና አክብሮት ይኑርህ! ዘለህ እንድትሳደብ ማን ስልጣን ሰጠህ? ደግሞ 0-18 ክርስቶስን የማያምኑበት ምክነያት ምንድን ነዉ? ብለሃል፤ ወንጌል ካላነበብኩ አላምንም በልጅነቴ እምነት የለኝም ትሉ አይደል እንዴ? አንተ በልጅነትህ ክርስቶስን ታምናለህ?
- Wond Wosen Yeshaw Moltot _እያልኩህ ያለዉን ነገር እንዲገባህ አልፈለክም ወይንም ድርቅና ይዞሀል! ይህ ጥያቄ 0-18 አመት የሚለዉ የ ዮናስ ሀሳብ ነዉ እርሱ መቼም 40 80 ስለምንጠመቅ ክርስቶስን አምነናል እናንተ ግን እስክ 18 አመት ዉሀ ስላልተረጫችሁ አህዘብ ናችሁ ስላለ ነዉ!!!
- Wond Wosen ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ ከራስ በላይ ቡዳ ይላሉ.. ያገሬ ሰዉ የተጠየከዉን መልስ በምን ምክነያት ነዉ ልጄ አያምንም ይላሉ ያልከዉ? ጠማማ ትዉልድ ነህ ለማስተማር ሳይሆን ለድርቅና የኮምክ መልስ አትመልስም ሲመለስልህ ግራ ትጋባለህ! እ/ር ይርዳህ
- Yeshaw Moltot Wond Wosen ene enkuan lemedareq bemalet alineberem. Qalehen asinebebehem enkuan alimeleskilignim. "እንዴበ 40 ቀን የተጠመቀ ማርያምን ገብረኤልን እያለ እየሰከረ ዝሙት ቤት እየሔደ በሙስና እየተተበተበ ያለዉ በ40 ተጠምቆ ስለዳነ ነዉ" yalikeq tetemiqewum kebedel aliraqum lemalet new. Ene degmo enante...See More
- Wond Wosen Yeshaw Moltot ጥምቀትን የወሰደ ሰዉ በመንፈስ ቅዱስ ይሞላል/መንፈስ ቅዱስን ይቀበላል/ ሐዋ 2 ላይ ተመልከት. እንደዛ ከሆነ የእዉነት መንፈስ ደግሞ ወዴት እንደሚመራ ታዉቀዋለህ! እያልኩህ ያለሁት ማንም በ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አምኖ ሲጠመቅ 15 20 30 40.... መንፈስ ቅዱስን ይቀበላል! አዲሱን ሰዉ ይለብሰዋል ማለት ነዉ!! ኦርቶዶክስ 40 ቀን 80 ቀን ማጥመቋን አልጠላም ነገር ግን መጠመቅ ማለት ለሚጠመቀዉ ግልፅ ሆኖለት ቢሆን ምን ማድረግ እንዳለበት ያዉቃል ለማለት ነዉ. ሳያምን ወይንም ሳያዉቀዉ አንድን ሰዉ ብታጠምቀዉ ስርአት እንጂ ሌላ ምን ትርጉ ይኖረዋል ትላለህ
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Wond Wosen ወንድም ዓለም በፍቅር እየለመንኩህ ነው። በሰለጠነ መንገድ ጠይቅ/መልስ/ተወያይ! በምን ምክነያት ነዉ ልጄ አያምንም ይላሉ ያልከዉ? ከራሳችሁ ቃል ነዋ! ይህን ስል ዋሸሁ??? ራሳችሁ ልጅ እያለን ክርስቶስን አናምንም ብላችሁ ስትጽፉ አነበብኩ ስትናገሩ ሰማሁ! ዋሸሁ?? ወይስ ዘመዶችህ የጻፉትን ፖስት ላድርግልህ??
- Debora Amare ወላጆቻችን ክርስቲያን ቢሆኑ ኖሮማ ክርስቶስን ያስተምሩን ነበር በተረት ተረት ሆዳችንን ነፍተው ከሚያሳብጡን:; ዳሩ ሃይማኖትና ሃገር ወዳድነት በተቀላቀለባት ሃገር ይህን ማለት ይከብዳል:; አባቶቻችን ( እነ አብርያም, ይስሃቅ, ያዕቆብ) ለልጆቻቸው እግዚሃብሄር አወረሱአቸው የ እኛ አባቶች ጥንቆላና መተት ቀን ቀን እስራዔል መንደር ማታ ማት ፍልስጤም መንደር እንደ ሳምሶን አለማመዱን ስለዚህ በ እድ...See More
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Debora Amare ዲቦሪት የእኔ እመቤት ብዙ ጊዜ የማይገናኝ ነገር ስታወሪ አልሰማም። ዛሬ ግን? መልስሽን መስማት ይቻላል? /1/ ፕሮቴስታንት ሆይ ከ0-18 ዓመታችሁ ክርስቶስን አታምኑምና እምነት የለሽ/ አህዛብ ናችሁ?
- Wond Wosen ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ --ዱሮም የትም እንደማትደርስ አዉቃለሁ ከዛሬ ነገ ትሻላለህ ብየ ነዉ እንጂ ከመጣመም ሰዉን በቅንነት ይህ ትክክል አይደለም ይህ ትክክል ነዉ ብለህ አስተምር! የማትመልሰዉ ጥያቄ እየጠየቅ ለራስህ ሀፍረት አታከናንበዉ!! ሰላም ሁን
- Yeshaw Moltot Wond Wosen ahun ewunet menager litijemir new. Enen zare lay wode haimanot yemelesegne belijinete beteseboche, eyeteketatelu wode betekrstian silewosedugne new. Mehal lay hunetawochem bemebelashetachew tefiche neber. yeLijinet ershow silalech gin yihew ...See More
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ 13 hours ago · Like
Beti Hailu Enkwan kerstosn enaten almnatem alkatem megemeryam sad new yalkuh 4O kene ay alamnem sadg nefsen sak awo amnalhu !!!!????
13 hours ago via mobile · Like...See More - Matiwos Amare Tewahido all protestant@ህፃናትን ማጥመቅ እንዴት እንደሚገባ ለማስረዳት ችለናል ! እውነት የማየይቆረጠም የድንጋይ ቆሎ የማይዋጥ የብረት አሎሎ ሆኖብህ እንጂ! ተጠይቀህም የማትመልስ በፁሁፍ እርዝማኔ ያወክ የሚመስልህ ነህ!
አሁንም ከዚህ በታች ያለውን በደንብ ተመልከተው!!
በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ።ኤር1፡5
የተባለው ኤርሚያስ ፍቃዱ ሆ...See More - Debora Amare Yoni እውነት ነው ሃይማኖት እንጂ እምነት አልነበረኝም:: በነገራችን ላይ 0-18 አመት በሃገራችን የ እምነት ገደብ ሳይሆን የጋብቻ ገደብን ይመለከታል አይደል? ሰው ሲነገረው ከሰማ እና ካመነ (መስማት በቻለበት) ቅጽበት መዳኑን በዚያው ቅጽበት ይከናወናል ማለት ነው ገደብም አያስፈልገው ልልህ ነው:: ምሳሌ ኢይዮጵያዊው ጃንደረባን, ቀርኖሊዎስን ብንወስድ
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Debora Amare ዲቦሪትዬ መልካም! እምነት አልነበረኝም ብለሽናል። ፕሮቴስታንት ልጆቻችን እምነት የላቸውም ትላለች? ታናሽ እህት /ወንድም ካለሽ ወይም ማንኛውም ፕሮቴስታንት ልጆች ክርስቶስን ያምናሉ?
- Yeshaw Moltot Ene yemilew, betekrstian yemitifeteshew, bemitastemirew timihiret enji, gileseboch beyemnderu bemifetsmut new ende? Esti Debora beytignaw yehaymanot timihirt tinqolana metet sisebek, woinem dirsanena gedil sinebeb ayesh?
- Matiwos Amare Tewahido ዲቦራ
እዚህ ጣቱን የሚጠባ ህፃን የለም በቃላት ጨዋታ ሰውን አታደናግሪ
ሀይማኖት እና እምነት ማደናገር ጀምራችኋል በእርግጥ ሃይማኖት ተወራራሽ ስለሆነ ሃዋሪያዊ ቅብብሎሽ የሌላችሁ የቅርብ ስለሆናችሁ ከቅብብሎሽ የወጣችህ ስለሆነ ማምለጫ መፈለጋችሁ ነው ቅዱስ መፅሃፍ ግን እንዲህ ይላል እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።ዕብ11፡1 ወዳጆች ሆይ፥ ስለም...See More - Debora Amare Yeshaw ጥሩ ነጥብ አንስተሃል እንግዲያው ስለ ግልስቦች ልምምድ አናንሳ ካልን የነ ደቅስዮስን የኑፋቄ ትምህርት እንተው እላለሁ ታምረ ማርያምን በፍቅር ነደድኩ እና ራዕይ ተገለጠልኝ በሚል ተልካሻ ምክንያት በማለት የጻፈውን ትተን ወደ እውነት የጌታ ቃል እንዙር እላለሁ:; በ እርግጥ ሰይጣን ሰይጣን ነኝ ብሎ በራሱ ስም ቢመጣ የሚቀበለው ስለማይኖር የሚያራምዳቸውን ውሸቶች ነቅለን እንጣል እንጂ ...See More
- Mati Mat ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ-የ40 አመት ሰውም እኮ ለእናቱ ልጅ ነው. የ60 አመት እናት የ40 አመት ልጇን በተመለከተ "ልጄ አያምንም " ብትል ህፃን ይመስልሃል. ህፃናት ግን እንዲያምኑ አይጠበቅም. ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው ስለሚል ይምንሄድበት የእምነት ስፍራ ይዘናቸው እንሄዳለን. በዚያ የሰንበት ት/ት -ግብረገብ -መዝሙር አለ. ጌታ ኢየሱስም "መንግስተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉት ነው ሲል እውቅና የሰጣቸውን ልጆች የምንኮንን እኛ ማን ነን
- Yeshaw Moltot Debora qum negerna qelid debaleqeshibign. Betkrstian endia kalastemarech, gileseboch berasachew tenesashenet yemifetsmut bedel new malet new. ende zimut, sikar, lebenet... yemiqoter malet. besihitet Statstic bisera yeOrtodox yibezal. Mekniatum yeAmagnu...See More
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Mati Mat Debora Amare ወንድም/እህት ዓለም ሲጀመር ልጆቻችን ክርስቶስን አያምኑም ማለት ኃያል ክህደት መሆኑን እናውቃለን። የአብርሐም አባት ናኮር ጣዖትን ያመልካል። አብርሐምና ቤተሰቡ ክርስቶስን ያምናሉ። የእናንተ ልጆች ማንን ያምናሉ?
- Matiwos Amare Tewahido ዲያቆን ዮናስ
እኔ እንደማስበው እንኳ ልጆቹ ወላጆቹም አያምኑም ፡፡ፕሮቴስታንቶች ተጋብተው አንድም ወለዱ አስራ አንድ ልጁ/ልጆቹ እንደወላጆቻቸው እምነት የላቸውም ስለሆነም እድሜያቸው ደርሶ አገናዝበው እንኳ እውነትን እንዳይለዩ ሞት ይቀድማቸዋል በዚህም የገሃነም እሳትም ይጠብቃቸዋል፡፡
.
አዝናለሁ!! - Matiwos Amare Tewahido ዲቦራ
እዚህ ጣቱን የሚጠባ ህፃን የለም በቃላት ጨዋታ ሰውን አታደናግሪ
ሀይማኖት እና እምነት ማደናገር ጀምራችኋል በእርግጥ ሃይማኖት ተወራራሽ ስለሆነ ሃዋሪያዊ ቅብብሎሽ የሌላችሁ የቅርብ ስለሆናችሁ ከቅብብሎሽ የወጣችህ ስለሆነ ማምለጫ መፈለጋችሁ ነው ቅዱስ መፅሃፍ ግን እንዲህ ይላል እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።ዕብ11፡1 ወዳጆች ሆይ፥ ስለም...See More - ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Matiwos Amare Tewahido በወላጅም ሆነ በልጅ በአህያም ሆነ በርግብ የምናመልከው አምላክ መልዕክቱን እንደሚናገር የታመነ ነው! ወንድም ዓለም ለበጎ ይሆንላቸው ዘንድ ምኞታችን ነው።
- Mati Mat ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ-"ወንድም/እህት ዓለም ሲጀመር ልጆቻችን ክርስቶስን አያምኑም ማለት ኃያል ክህደት መሆኑን.." የመንደር ወሬ ካልሆነ ማን አለ በምን አለ በኢቲቪ አንዳንድ የአዲስ አበባ ፕሮቴስታንቶች እንዲህ አሉ ተባለ ?በሪፖርተር ጋዜጣ መግለጫ ሰጡ ?ኤፍ ኤም 98.1? ኢቢኤስ ?....እስቲ ማስረጃ አምጣ. እኔ ልጆች አሉኝ እንደዛ ብየ ግን አላውቅም ጓደኞቼም የማውቃቸውም ሁሉ ብለው አያውቁም. በ30ዎቹ ና 40ዎቹ ልጆች ያሏችው የማያምኑ ልጆች ያሏቸው ሰዎች ግን አውቃለሁ
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Debora Amare እመቤት ዲቦራ ብዙ ላስጨነቅሽ አይገባም። ሆኖም ልጆች አህዛብ አይደሉምና እምነት የለሽ ናቸው ከቶ አንበል። በመስቀል ተሰቅሎ ፍቅሩን የገለጸው ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ ያዳናቸው የዋህ ፍጥረት ህጻናት አይደሉምን? እመቤቴ ሆይ ይልቁንም መድኃኒተ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስን አያምኑም ከምትለው ኃያል ክህደት እንድትርቂ እለምንሻለሁ።
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Mati Mat ሌላ ማስረጃ ፍለጋ ስለምን እንደክማለን? አንተው ራስህ አትመልስምን? ልጆች ክርስቶስን ያምናሉ?? //መረጃ አምጣ ካልከኝ ግን ከብዙ በጥቂቱ እነሆ፥ Beti Hailu ((Enkwan kerstosn enaten almnatem)) alkatem megemeryam sad new yalkuh 4O kene ay alamnem sadg nefsen sak awo amnalhu !!!!????
13 hours a...See More - Debora Amare Yoni ለምን ልመና ብቻ እንደ ጳውሎስ በርህራሄ አትጨምርበትም:: ይገርማል በነሃዋርያት ዘመን ካህናትም አመኑ ይለናል ቃሉ ለምን ህጻናት ብቻ ካህናቱስ ሃይማኖት ስላልነበራቸው ነው አመኑ የተባልነው ወይስ የ ፌክ ነው አመኑ የተባለው?
- Yeshaw Moltot Debora bizu gize wongel setochenena hitsanaten beayhud limad mekniat atizegibim. Geta enjera kabelachew wust hitsanatena setoch neberu gin wondoch nachew yetekoterutt
- Ashenafi Mengistu Mati Mat "የምትለብሰው የላት ትከናነበው አማራት" መጽሐፍ ቅዱስን በቅጡ አልተረዳህ የኦርቶዶክስን ገድል መጽሐፍት ትፈትሻለህ፡፡ ለማንኛውም ይቺን አቅጣጫ ማስቀየሪያ ተዋትና መቼም ጥያቄ መልሰህ አታውቅም ዛሬ እንኳን ባትመልሰውም ሞክር ሌላ ነገር ስትቀባጥር ከ3ሺህ ሰው በላይ እየታዘበህ ነውኮ፡፡ ለማንኛውም እሱን ጽሑፍ በተደጋጋሚ ፖስት አድርገኸው በተደጋጋሚ ተመልሶልሃል ምናልባት የመርሳት ችግር ከሌለብህ በስተቀር ዛሬ እራሱ ወንድማችን Zerabruk Gebrehiwet መልሶልሃል ከቻልክ ቀጥተኛ መልስ ስጥ ካልቻልክ ቁጭ ብለህ ተማር፡፡
- ዲያቆን ዮናስ ዘካርያስ Debora Amare በልጅነታችን ክርስቶስን አናምንም ትላላችሁ። ይህ በወንጌል ላይ አልተጻፈምና ስህተቱ የታወቀ ስለሆነ በዚሁ እንለፈው። እስካሁን ህጻናት ክርስቶስን ማመን እንዳለባቸው አይተናል። አሁን ደግሞ ወደ ሁለተኛው ጥያቄ እንውረድ፦ ያላመነ ይፈረድበታል ይላልና በልጅነት ዕድሜ የሚሞት ጴንጤ ክርስቶስን ስለማያምን እጣ ፋንታው ምንድን ነው?
No comments:
Post a Comment